ፕሪምየር ሊግ

መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን

የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ተሰናድተዋል። ሀምበሪቾ ከ ሀዋሳ ከተማ የዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር በ22 ነጥቦች ልዩነት በ4 ደረጃዎች ተራርቀው የሚገኙትን ሁለቱን ቡድኖች ያገናኛል። በሊጉ ከ21…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና 13ኛ የአቻ ውጤቱን አስመዝግቧል

40 ጥፋቶች በተሠሩበት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና ነብሮቹ ያለ ግብ ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሲገናኙ የጣና ሞገዶቹ በ21ኛው ሳምንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር 1-1 ሲለያዩ ከተጠቀሙት…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…