​የጨዋታ ሪፖርት | ደደቢት የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድል ፋሲል ላይ አስመዘገበ

January 21, 2017 ዳንኤል መስፍን 0

በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ጎንደር አፄ ፋሲል ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ በሜዳውና በደጋፊው ፊት በደደቢት 1-0 ተረትቷል፡፡ በርካታ ቁጥር ያለው በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወልድያ ስፖርት ክለብን ከውድድር አገደ

January 17, 2017 ዳንኤል መስፍን 0

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ወልድያ ስፖርት ክለብን ከውድድር ማገዱን ለክለቡ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡ የክለቡ ተጫዋቾች የነበሩት ሲሳይ አማረ ፣ ኢዮብ ገብረአረጋዊ እና ድንበሩ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ በአዲሱ ስታድየም ከድሬዳዋ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

January 15, 2017 ዳንኤል መስፍን 0

አዲሱ የሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም የመጀመርያ የሆነውን የነጥብ ጨዋታ ባስተናገደበት ጨዋታ ወልድያ እና ድሬደዋ ከተማ ያለግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ ስታድየሙ የመጀመርያ ጨዋታ እንደማስተናገዱ በዝርዝር ያንብቡ

የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ይፋ ሆኗል

January 12, 2017 ዳንኤል መስፍን 0

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የሚደረጉበትን ቀናት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2ኛው ሳምንት ሊጫወቱ ፕሮግራም ወጥቶላቸው የነበረው የፋሲል ከተማ ከ ወላይታ በዝርዝር ያንብቡ

ሽመልስ በቀለ ስለ አል አህሊ ዝውውሩ ፣ ጉዳት እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

January 11, 2017 ዳንኤል መስፍን 1

የዋልያዎቹ እና የፔትሮጄት ኮከብ ሽመልስ በቀለ በግብጽ አስደሳች ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡ የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የውድድር ዘመን እስኪጀምር የእረፍት ጊዜውን ሀገር ቤት በማሳለፍ ላይ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 31

Motor Racing League plugin by Ian Haycox