የጨዋታ ሪፓርት| ደደቢት እና መከላከያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

January 15, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሃግብር ደደቢት እና መከላከያን ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤ ተጠናቋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እጅግ የተቀዛቀዘ እና የሚጠቀሱ የግብ ሙከራዎች ያልታየበት በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 አዳማ ከተማ | የአሰልጣኞች አስተያየት 

January 14, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 2

ጸጋዬ ኪዳነማርያም – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስለ ጨዋታው “ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከሜዳ ውጪ ተሸንፈን ነበር የውድድር ዘመኑን የጀመርነው፡፡  ከዛ በኃላ በነበሩን ጨዋታዎች ቡድናችንን አሻሽለን ለመቅረብ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፓርት | ሲዳማ ቡና የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ የሜዳው ውጪ ድል አስመዝግቧል 

January 14, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ አዲስ አበባ ያቀናው ሲዳማ ቡና ከተከከታይ ነጥብ መጣሎች በኃላ አዲስ አበባ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ዳግም ወደ አሸነፊነት ተመልሷል፡፡ በጨዋታው በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፓርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ አዳማ ከተማን አሸንፏል

January 14, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሃግብር ሊጉን በ21 ነጥብ በመምራት ላይ የሚገኘው አዳማ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፓርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

January 10, 2017 ዳዊት ፀሃዬ 0

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኝ ኒቦሳ ቪሴቪችን ያሰናበቱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በሜዳቸው እና በደጋፊዎቻቸው ታግዘው ሀዋሳ ከተማን 2-1 ማሸነፍ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል፡፡ በቀድሞው ምክትል በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3

Motor Racing League plugin by Ian Haycox