የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ አንደኛው ዙር ዛሬ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ የመጀመርያ ዙር ዛሬ በተካሄዱ ጨዋታዎች ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ መደረግ የጀመሩ ሲሆን ወደ ድሬዳዋ ያቀናው በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017 | ሴኔጋል ስታሸንፍ አልጄሪያ ነጥብ ተጋርታለች

የቶታል 2017 አፍሪካ ዋንጫ እሁድ በምድብ ሁለት በተደረጉ ጨዋታዎች ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ ዝቅተኛ ግምት ተሰጥቷት የነበረችው ዚምባቡዌ ከአልጄሪያ ጋር አቻ ስትለያይ ሴኔጋል ቱኒዚያን 2-0 አሸንፋለች፡፡ ጨዋታዎቹ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፓርት| ኤሌክትሪክ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻም ከድል ጋር ተገናኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻን ያስተናገዱት ቀዮቹ 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መውጣት ችሏል፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ 15 ደቂቃዎች በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ይጀምራሉ፡፡ የ2009 የውድድር ዘመን ከተጀመረ በኋላ ለመጀመርያ ጊዜም በሳምንቱ አጋማሽ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዛሬው እለት 2 ጨዋታዎች በአዲስ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 100

Motor Racing League plugin by Ian Haycox