የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት | ደደቢት እና ንግድ ባንክ መሪነታቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ተካሂደው ዛሬ ፍጻሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ ደደቢት ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ በዝርዝር ያንብቡ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ የአፍሪካ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የቶታል ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣርያ ዙር ድልድል ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል፡፡ በቻምፒየንስ ሊጉ የሚካፈለው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቅድመ ማጣርያው የሲሸልሱ ቻምፒዮን በዝርዝር ያንብቡ

የብሄራዊ ፣ ከ17 እና ከ20 አመት በታች ሊጎች የሚጀመሩበት ቀናት ተራዝመዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ፣ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ እና ከ20 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች የሚጀመሩበት ቀን ተራዝሟል፡፡ የ2009 የውድድር ዘምነ የኢትዮጵያ ብሄራዊ በዝርዝር ያንብቡ

ሊዲያ ታፈሰ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታን ትመራለች

በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚሄደው 10ኛው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ነገ ሲጀመር የመክፈቻውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል አርቢቴር ሊዲያ ታፈሰ እንድትመራ በካፍ ተመርጣለች፡፡ ካፍ በድረ-ገፁ እንዳስነበበው ከ1997 ጀምሮ የኢንተርናሽናል በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 100