ፌዴሬሽኑ ወልድያ ላይ የጣለውን እገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

January 18, 2017 ሳሙኤል የሺዋስ 1

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወልድያ ስፖርት ክለብ ላይ ያስተላለፈው የወድድር እገዳ ውሳኔን በጊዜያዊነት ማንሳቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ወልድያ አምና በከፍተኛ ሊጉ ሲሳተፍ የክለቡ ተጫዋቾች የነበሩት ሲሳይ አማረ በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 አዳማ ከተማ | የአሰልጣኞች አስተያየት

January 5, 2017 ሳሙኤል የሺዋስ 0

አሸናፊ በቀለ – አዳማ ከተማ ስለ ጨዋታው “ያጋጠመንን ዕድል አልተጠቀምንበትም፡፡ ኳስን ከነስህተቱ መቀበል ነው ፤ ተቀብለነዋል፡፡” “የዛሬው ቡድኔ እንደጠበቅኩት አይደለም፤ የኳስ ፍሰቱ ጥሩ አልነበረም፡፡ ጨዋታው በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመከላከያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

January 4, 2017 ሳሙኤል የሺዋስ 0

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር 9:00 ላይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመከላከያ ያደረጉት ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 11

Motor Racing League plugin by Ian Haycox