“አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ላይ እምነት አለን ” ታምሩ ታፌ – የሀዋሳ ከተማ ፕሬዝዳንት 

January 16, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 1

የሁለት ጊዜ የሊግ ቻምፒዮኑ ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዘመን አሰከፊ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከ10 ጨዋታዎች አንድ ድል ብቻ አስመዝግቦ በደረጃ ሰንጠረዡ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ቢጥልም የሊጉን መሪነት ከአዳማ ተረክቧል

January 15, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 1

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት ከተሰጣቸው ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የቅዱሰ ጊዮርጊስ ክለብ ከ2 ወራት በፊት በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | የአላዛር የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለወላይታ ድቻ 1 ነጥብ አስገኝታለች

January 5, 2017 ቴዎድሮስ ታከለ 1

በ9ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደቡብ ደርቢ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 3-3 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ገና ጨዋታው ሳይጀመር በደጋፊዎች ድባብ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | “ወንድማማቾች ደርቢ” በሲዳማ ቡና የበላይነት ተጠናቋል

December 31, 2016 ቴዎድሮስ ታከለ 2

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይርጋለም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአከባቢው አጠራር “ሩዱዋ” ወይም የወንድማማቾች ደርቢ እየተባለ የሚጠራው የሁለቱ በዝርዝር ያንብቡ

1 2

Motor Racing League plugin by Ian Haycox