የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

January 21, 2017 ዮናታን ሙሉጌታ 0

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ውሎ በአዲስ አበባ ስታድየም ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተገናኝተው ያለግብ አቻ ተለያይተዋል። ከወልድያው ሽንፈት በኃላ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | የአቡበከር ሳኒ ጎል ለፈረሰኞቹ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝታለች

January 11, 2017 ዮናታን ሙሉጌታ 0

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአቡበከር ሳኒ ብቸኛ ጎል ወልድያን 1-0 በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። 10ኛው ሳምንት የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሊጉ ብዙ ግቦችን ያስቆጠረውን በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | መከላከያ በድጋሚ ከመመራት ተነስቶ 3 ነጥብ አሳክቷል

December 31, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረገው ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 በመርታት ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመስግቧል፡፡ ጨዋታው 29ኛው ሰከንድ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ ግቦች ደደቢትን ወደ ድል መርተውታል

December 31, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

ከስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታዎች መካከል በ09:00 አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረገው ጨዋታ ደደቢት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ታግዞ 2-1 በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

December 25, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

ኢትዮጵያ ቡና 0-0ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታው 0-0 ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በጩኸት በአሰልጣኙ ላይ ተቃውሞቸውን እየገለፁ ከስቴድየሙ ወጥተዋል። 90+3′ የማያቋርጡ ሙከራዎች በኢትዮጵያ ቡና ተጨዋቾች አማካይነት እየተደረጉ በሚያስገርም በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል 

December 24, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል፡፡ ጨዋታው በትላንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት ለተለየው ለጀግናው አትሌት ሻምበል በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3

Motor Racing League plugin by Ian Haycox