የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አስመዝግቧል

December 10, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 2

  በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታድየም ላይሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ኢትዮጽያ ቡና 2-1 በማሽነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ባለሜዳው ኢትዮጵያ ቡና በ 4-3-3 በዝርዝር ያንብቡ

ሪፖርት ፡ ክብረአብ ዳዊት በታወሰበት ጨዋታ ሀዋሳ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

November 28, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጽያ ፕርሚየር ሊግ በደቡብ ደርቢ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ በፍሬው ሰለሞን የሁለተኛ አጋማሽ ግቦች በመታገዝ 2-0 አሸንፏል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከሁለት ሳምንት በዝርዝር ያንብቡ

ታክቲክ | ደደቢት 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ ፡ የጨዋታውን ውጤት የወሰነው የመስመር ላይ ፉክክር

November 21, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 1

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትልቅ ግምት ያገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ጨዋታ በፈረሰኞቹ የበላይነት ተጠናቋል፡፡ በጨዋታው የታዩ ታክቲካዊ ጉዳዮችን ሶከር ኢትዮጵያ እንደተለመደው ይዛላችሁ ቀርባለች። በዝርዝር ያንብቡ

ታክቲክ ፡ ቅ/ጊዮርጊስ 3-0 አርባ ምንጭ ከተማ – የቻምፒዮኖቹ የበላይነት በፕሪምየር ሊጉ ጅማሬ

November 14, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ በአዲስ አበባ ስታድየም በይፋ ሲጀመር የአምናው ቻምፒዮን ቅድስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ 3-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ሶከር ኢትዮጵያም በዝርዝር ያንብቡ

ቡና 3-0 ደደቢት ፡ ስኬታማ የመስመር አጨዋወት ፣ ድንቅ የመስመር ተከላካዮች ፣ የመሃል ሜዳ የበላይነት… 

ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት ቀጥለው ሲካሄዱ በአዲስ አበባ ስታዲየም ማምሻውን በተደረገው ጨዋታ በሊጉ ሁለተኛ ዙር በጥሩ አቋም ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከሙሉ በዝርዝር ያንብቡ

ታክቲክ ፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና – ያልተሳኩ የማጥቃት አቀራረቦች

April 18, 2016 ዮናታን ሙሉጌታ 0

የ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ተጠናቆ ሁለተኛው ዙር ሲጀምር ከትላንት በስትያ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ የዙሩ መጀመሪያ በዝርዝር ያንብቡ

ታክቲካዊ ትዝብቶች ፡ የቡና የመስመር አጨዋወት እና የሀዲያ ሆሳዕና የመከላከል አደረጃጀት

  ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ በተደጋጋሚ ጨዋታዎች ነጥብ ሲጥል የቆየው ኢትዮጵያ ቡና የሊጉ የመጨረሻ ደረጃ ላይ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3

Motor Racing League plugin by Ian Haycox