ጋቦን 2017፡ ካሜሮን እና ቡርኪናፋሶ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

January 23, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የ2017 የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ጋቦን እና ጊኒ ቢሳው ከምድብ የተሰናበቱበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለሁለተኛ ግዜ የምድብ ጨዋታን እየተካሄደ ባለው በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ጋና ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ዩጋንዳ ከምድብ ተሰናብታለች

January 22, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በ2017 የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አራት ጨዋታዎች በፓርት ጀንትል ዛሬ ሲደረጉ ጋና ማሊን በመርታት ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ግብፅ ዩጋንዳን አሸንፋለች፡፡ ተሸናፊዋ ዩጋንዳ ከአፍሪካ ዋንጫው በግዜ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ሞሮኮ ድል ሲቀናት ዲ.ሪ. ኮንጎ እና ኮትዲቯር ነጥብ ተጋርተዋል

January 21, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ በኦየም ከተማ በተደረጉ ሁለት የምድብ ሶስት ጨዋታቸው ሲቀጥል የወቅቱ አሸናፊ ኮትዲቯር ከዲ.ሪ. ኮንጎ ጋር 2 አቻ ስትለያይ ሞሮኮ ቶጎን 3-1 ረታለች፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ሴኔጋል ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪዋ ሃገር ሁናለች

January 20, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ስድስተኛ ቀኑን በያዘው የ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድቡ ሁለት ጨዋታዎች በፍራንስቪል ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ የሰሜን አፍሪካ ባላንጣዎቹን ባገናኘው ጨዋታ ቱኒዚያ አልጄሪያ ላይ ወሳኝ ድል ስትቀዳጅ ለቡድኖች በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017፡ ካሜሮን ምድብ አንድን መምራት ጀምራለች

January 19, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ጋቦን በማስተናገድ ላይ ባለችው የቶታል 2017 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች በሊበርቪል ስታደ አሚቴ ተደርገዋል፡፡ አዘጋጅዋ ጋቦን ከቡርኪናፋሶ ጋር አቻ ስትለያይ ካሜሮን ከኋላ ተነስታ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017 | ጋና ዩጋንዳን ስትረታ ማሊ ከግብፅ አቻ ተለያይተዋል

January 18, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የቶታል 2017 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አራት ጨዋታዎች በፖርት ጀንትል ተደርገዋል፡፡ ጋና ሙሉ ሶስት ነጥብ ይዛ የወጣችበትን ድል ዩጋንዳ ላይ ስታስመዘግብ ማሊ እና ግብፅ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

ጋቦን 2017 ፡ ዲ.ሪ. ኮንጎ ስታሸንፍ የወቅቱ ቻምፒዮን ኮትዲቯር ነጥብ ተጋርታለች

January 17, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የቶታል 2017 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሶስት ጨዋታዎች በሰሜን ጋቦን ከተማ ኦየም በሚገኘው ስታደ ኦየም ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ ዲ.ሪ. ኮንጎ ሞሮኮን 1-0 ስታሸንፍ እምብዛም የግብ ማግባት ሙከራዎች በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ [ነብሮቹ]

January 16, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በቦነስ ክፍያ አለመስማማት ምክንያት ፌድሬሽኑ ጋር ቅራኔ ውስጥ ገብተው አድማ እስከመምታት የደረሱት የዲ.ሪ. ኮንጎ ተጨዋቾች በስተመጨረሻም ከስምምነት ደርሰው አፍሪካ ዋንጫውን በተሳካ ሁኔታ ለመጀመር ተዘጋጅተዋል፡፡ ኮንጎ በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ኮትዲቯር [ዝሆኖቹ]

January 16, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኮትዲቯር ለአመታት ስትናፍቀው የነበረውን የአፍሪካ ዋንጫ በ2015 ኤኳቶሪያል ጊኒ ባስተናገደቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማሳካት ችላለች፡፡  በፈረንጆቹ ሚሊንየም ወዲህ ካሜሮንን እና ግብፅ በተከታታይ ዋንጫውን ማንሳት የቻሉ ሃገራት በዝርዝር ያንብቡ

የጋቦን 2017 ተሳታፊዎች ፕሮፋይል | ሞሮኮ [የአትላስ አናብስት]

January 16, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ሞሮኮ በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሃገር ሆና ብትመረጠም በወቅቱ በምዕራብ አፍሪካ ጥቂት ሃገራት በነበረው የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝ ምክንያት ውድድሩን ባለማዘጋጀቷ ከካፍ ቅጣት ቢተላለፍባትም ቅጣቱ ተግባራዊ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 19