ጋቦን 2017፡ ጋና ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ዩጋንዳ ከምድብ ተሰናብታለች

January 22, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በ2017 ቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አራት ጨዋታዎች በፓርት ጀንትል ዛሬ ሲደረጉ ጋና ማሊን በመርታት ሩብ ፍፃሜውን ስትቀላቀል ግብፅ ዩጋንዳን አሸንፋለች፡፡ ተሸናፊዋ ዩጋንዳ ከአፍሪካ ዋንጫው በግዜ በዝርዝር ያንብቡ

ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት | አዳማ ከተማ የሊጉ አናት ላይ በጊዜያዊነት ተቀምጧል

January 21, 2017 Team Soccer Ethiopia 0
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

Team Soccer Ethiopia

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ የሶከር ኢትዮጵያ ቡድን ነው

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሶከር ኢትዮጵያን ማግኘት ይችላሉ
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት 7 ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደው አዳማ በጊዜያዊነት ወደ ሊጉ አናት የወጣበትን ፣ ደደቢት የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ የክልል ሜዳ በዝርዝር ያንብቡ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

January 21, 2017 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ኢትዮጵያ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱም በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

January 21, 2017 ዮናታን ሙሉጌታ 0
ዮናታን ሙሉጌታ
Follow Me

ዮናታን ሙሉጌታ

Editor at Soccer Ethiopia
ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዮናታን ሙሉጌታ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዮናታን ሙሉጌታ
Follow Me

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ውሎ በአዲስ አበባ ስታድየም ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተገናኝተው ያለግብ አቻ ተለያይተዋል። ከወልድያው ሽንፈት በኃላ በዝርዝር ያንብቡ

የጨዋታ ሪፖርት | ወልድያ በአዲሱ ስታድየም የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል

January 21, 2017 Mohammed Ahmed 0

በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድየም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልድያ 2-1 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ በአዲሱ ስታድየም የመጀመርያ ታሪካዊ ጎል በዝርዝር ያንብቡ

​የጨዋታ ሪፖርት | ደደቢት የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድል ፋሲል ላይ አስመዘገበ

January 21, 2017 ዳንኤል መስፍን 0
ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ጎንደር አፄ ፋሲል ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ በሜዳውና በደጋፊው ፊት በደደቢት 1-0 ተረትቷል፡፡ በርካታ ቁጥር ያለው በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

January 21, 2017 አምሀ ተስፋዬ 0

ምድብ ሀ ቅዳሜ ጥር 13 ቀን 2009 አአ ፖሊስ   PP ለገጣፎ ለገዳዲ FT | ኢት መድን 0-0 አማራ ውሃ ስራ እሁድ ጥር 14 ቀን በዝርዝር ያንብቡ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

January 21, 2017 ሳሙኤል የሺዋስ 0
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

​2ኛኢ. ቡና0-0ኢ. ኤሌክትሪክ ጨዋታው ግብ ሳይቆጠርበት 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። 90′ ተጨማሪ ሰዐት – 4 ደቂቃ 85′ የተጫዋች ለውጥ – ኢትዮጵያ ቡና እያሱ ታምሩ በዝርዝር ያንብቡ

ፋሲል ከተማ ከ ደደቢት | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

January 21, 2017 ዳንኤል መስፍን 0
ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

FTፋሲል ከተማ0-1ደደቢት 84′ ሽመክት ጉግሳ ተጠናቀቀ !! ጨዋታው በእንግዳው ደደቢት 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጨዋች ለውጥ ደደቢት 87′ ታደለ ባይሳ ወጥቶ ሙሉቀን በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

January 21, 2017 Team Soccer Ethiopia 1
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

Team Soccer Ethiopia

ይህንን ፅሁፍ ያቀረበላችሁ የሶከር ኢትዮጵያ ቡድን ነው

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሶከር ኢትዮጵያን ማግኘት ይችላሉ
Team Soccer Ethiopia
Follow Me

ቅዳሜ ጥር 13 ቀን 2009 FT | ፋሲል ከተማ 0-1 ደደቢት 84′ ሽመክት ጉግሳ FT | አዳማ ከተማ  2-1 አርባምንጭ ከተማ 8′ 17′ ሱራፌል ዳኛቸው በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 183

Motor Racing League plugin by Ian Haycox