ሽመልስ በቀለ ስለ አል አህሊ ዝውውሩ ፣ ጉዳት እና ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

January 11, 2017 ዳንኤል መስፍን 1
ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የዋልያዎቹ እና የፔትሮጄት ኮከብ ሽመልስ በቀለ በግብጽ አስደሳች ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡ የግብጽ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር የውድድር ዘመን እስኪጀምር የእረፍት ጊዜውን ሀገር ቤት በማሳለፍ ላይ በዝርዝር ያንብቡ

የሽመልስ በቀለ ግብ ፔትሮጀትን ወደ ቀጣዩ ዙር አሳልፏል

December 22, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የግብፅ ዋንጫ ጨዋታዎች ዕረቡ ሲጀመሩ ዛሬ በአል ስዌዝ ስታዲየም አስዩትን ያስተናገደው ፔትሮጀት 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ የማጣሪያ ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ የፔትሮጀትን የድል ግብ በዝርዝር ያንብቡ

” አሁን የማስበው ኳስ ስለመጫወት ብቻ ነው” ኡመድ ኡኩሪ

December 15, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያዊው የኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ የፊት መስመር ተሰላፊ ኡመድ ኡኩሪ በወሩ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ለክለቡ ምርጥ ብቃቱን ማሳየት ችሏል፡፡ ክለቡ ካደረጋቸው ስድስት ተከታታይ የሊግ ጨዋታዎች በዝርዝር ያንብቡ

ኡመድ ኡኩሪ ግብ ማስቆጠሩን ቀጥሏል

December 14, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ኡመድ ኡኩሪ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ክለቡ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ከሰሞሃ ጋር 1-1 በተለያየበት ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል፡፡ ሽመልስ በቀለ የሚጫወትበት ፔትሮጀት በዝርዝር ያንብቡ

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ኡመድ ኡኩሪ ግብ ሲያስቆጥር ሽመልስ በቀለ ከጉዳት ተመልሷል

December 10, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዓርብ መደረግ ሲጀመሩ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባቸው ፔትሮጀት እና ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ በሜዳቸው ሽንፈትን ቀምሰዋል፡፡ ፔትሮጀት በአል መስሪ እንዲሁም ኤል ኤንታግ በዝርዝር ያንብቡ

ኡመድ ኡኩሪ ለኤንታግ ኤል ሃርቢ የመጀመሪያ የሊግ ግቡን አስቆጥረ

November 28, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በተሰለፈበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ክለቡ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ታላል ኤል ጋይሽን ከሜዳው ውጪ በጋዛል ኤል ሪያዳ ስታዲየም ገጥሞ 3-1 በዝርዝር ያንብቡ

የሽመልስ በቀለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ፔትሮጄትን ለድል አብቅቶታል

አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

አብርሃም ገብረማርያም

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ አብርሃም ገብረማርያም ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

የግብጽ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ትላንት ሲጀመር ወደ አስዋን ያመራው ፔትሮጄት በሽመልስ በቀለ ግቦች ታግዞ ኤል ናስር ታዲን 2-1 አሸንፏል፡፡ በአስዋን ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ሽመልስ በዝርዝር ያንብቡ

ዋሊድ አታ እና ኦስተርሰንድስ ተለያይተዋል

November 12, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋሊድ አታ ከቱርክ መልስ በ2016 የተቀላቀለውን የስዊድኑን ኦስተርሰንድስን መልቀቁን ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጠው አስተያየት ተናግሯል፡፡ የመሃል ተከላካዩ ዋሊድ በኦስተርሰንድስ የተሳካ ግዜ ያሳለፈ ሲሆን በውድድር በዝርዝር ያንብቡ

” ሃገራትን እና እግርኳሳቸውን የመናቅ አስተሳሰብ መቆም አለበት” ፍቅሩ ተፈራ

September 29, 2016 ሳሙኤል የሺዋስ 1
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

ሳሙኤል የሺዋስ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ሳሙኤል የሺዋስ ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ሳሙኤል የሺዋስ
Follow Me

  ኢትዮጵያውያን በውጪ | 19-01-2009   የቀድሞው የአዳማ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ መስመር ተጫዋች ፍቅሩ ተፈራ በባንግላዴሽ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፈው ሼኢክ ሩሴል ክለብ ጋር በዝርዝር ያንብቡ

ናኦሚ ግርማ ፡ ኢትዮ-አሜሪካዊቷ በአለም ዋንጫ. . .

አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

አብርሃም ገብረማርያም

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ አብርሃም ገብረማርያም ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክትን ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
አብርሃም ገብረማርያም
Follow Me

  ኢትዮጵያውያን በውጪ | 18-01-2009  በአለም ከ17 አመት በታች ዋንጫ የሚካፈለው የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቢጄ ስኖው ወደ ጆርዳን ይዘዋቸው ከተጓዙ 21 ተጫዋቾች መካከል በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 16

Motor Racing League plugin by Ian Haycox