ሽመልስ በቀለ ለፔትሮጀት የ2016/17 የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን አድርጓል

September 23, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

  ኢትዮጵያውያን በውጪ | 13-01-2009  ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ፔትሮጀት ከአል ዳክልያ ጋር ከሜዳው ውጪ 1-1 በተለያየበት ጨዋታ ላይ ተሰልፎ በዝርዝር ያንብቡ

ኡመድ ኡኩሪ ለኤንግ ኤል ሃርቢ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን አድርጓል

September 22, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

  ኢትዮጵያውያን በውጪ | 12-01-2009  ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በተጀመረው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ምሽት ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ በኤስማኤሊ 1-0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ኢትዮጵያዊው አጥቂ በዝርዝር ያንብቡ

ሳላዲን ሰዒድ እና ዋሊድ አታ ስለሲሸልሱ ጨዋታ ይናገራሉ

September 2, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም ከሲሸልስ ጋር በሃዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ቅዳሜ 10፡00 ይጫወታል፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

​” የማለፍ ተስፋችን ጠባብ ቢሆንም ተሰላችተን ዝግጅት የምናደርግበት ሁኔታ የለም ” ሽመልስ በቀለ

September 2, 2016 ኦምና ታደለ 1
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የፔትሮጀቱ አማካይ ዋሊያዎቹን በሃዋሳ ተቀላቅሎ ለመጨረሻው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ በግብፅ ቆይታው በውድድር ዘመኑ ስድስት ግቦችን ያስቆጠረው ሽመልስ ከሶከር በዝርዝር ያንብቡ

“በአዲሱ ክለቤ ጥሩ የውድድር ዘመን እንደማሳልፍ ተስፋ አደርጋለሁ” ኡመድ ኡኩሪ

August 29, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ባሳለፍነው ቅዳሜ የግብፁ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል፡፡ ኡመድ ለካይሮው ክለብ የአንድ ዓመት ውል የፈረመ ሲሆን የቅድመ ውድድር ዝግጅትም በዝርዝር ያንብቡ

ኡመድ ኡኩሪ ለግብፁ ኤንታግ ኤል ሃርቢ ፈርሟል

August 27, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የቀድሞ የመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር ተሰላፊ ኡመድ ኡኩሪ ለግብፅ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ፊርማውን አኑሯል፡፡  ኡመድ ከኢኤንፒፒአይ ጋር የነበረውን ውል በዝርዝር ያንብቡ

የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅት. . .

August 27, 2016 ዳንኤል መስፍን 1
ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

ሽመልስ በቀለ ልምምድ ጀምሯል የፔትሮጄቱ አማካይ ሽመልስ በቀለ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ዛሬ የመጀመርያ ልምምዱን የሰራ ሲሆን እስካሁን ቡድኑን ያልተቀላቀለው የኦሶተርንድሱ ተከላካይ ዋሊድ አታ ብቻ ነው፡፡ በዝርዝር ያንብቡ

Shemeles Bekele Prolongs Stay at Petrojet

August 25, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

Egypt Premier League side Petrojet have extended the contract of Ethiopian international Shemeles Bekele for another two years. Egyptian agent Abdulrahman Magdy, who happened to በዝርዝር ያንብቡ

ሽመልስ በቀለ የፔትሮጄት ውሉን አራዝሟል

August 25, 2016 ኦምና ታደለ 0
ኦምና ታደለ
Follow Me

ኦምና ታደለ

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ኦምና ታደለ ነኝ
ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ እና ትዊተር ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ኦምና ታደለ
Follow Me

የዋሊያዎቹ የአጥቂ አማካይ ሽመልስ በቀለ በስዌዙ ክለብ ፔትሮጀት ያለው ቆይታ በሁለት አመት ማራዘሙን ተነግሯል፡፡ የተጫዋቹ ግብፃዊ ወኪል አብዱልራህማን መግዲ የሽመልስን ውል መራዘም በግል የኢንስተግራም ገፁ በዝርዝር ያንብቡ

ሽመልስ በቀለ ሐሙስ ወይም አርብ ብሄራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል

August 22, 2016 ዳንኤል መስፍን 0
ዳንኤል መስፍን

ዳንኤል መስፍን

ይህንን ፅሁፍ ያቀረብኩላችሁ ዳንኤል መስፍን ነኝ

ከፎቶው በታች ያለው የፌስቡክ ምልክት ተጭነው ሊያገኙኝ ይችላሉ
ዳንኤል መስፍን

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ በሀዋሳ የሚያደርገውን ዝግጆት ቀጥሏል፡፡ እስካሁን ቡድኑን ያልተቀላቀሉት ሸመልስ በቀለ እና ዋሊድ በዝርዝር ያንብቡ

1 2 3 4 16