Soccer Ethiopia

ዋልያዎቹ

የትናንቱን የዋልያዎቹን ድል አስመልክቶ አስቻለው ታመነ ሀሳብ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለካሜሩኑ የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያከናወነ ይገኛል። በትላንትናው ዕለትም የምድቡ አራተኛ ጨዋታውን ከኒጀር ጋር አከናውኖ ሦስት ለምንም አሸንፏል። ይህንን ጨዋታ በተመለከተ ዛሬ ከቀጥር በኋላ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውንም አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በቅድሚያ ከሰጡ በኋላ የቡድኑ ቀዳሚ አምበል (ጌታነህ ከበደ) ለህክምና ወደ ሆስፒታል መጓዙን ተከትሎ ሦስተኛው አምበል አስቻለው ታመነ ከጋዜጠኞች በተሰነዘሩለት […]

​አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ ትናንቱ ድል ይናገራሉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከቀጥር በኋላ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዝግጅት ጊዜ እና ትላንትና ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ አራተኛ የማጣሪያ ጨዋታውን ከኒጀር አቻው ጋር ያደረገውን ዋናውን ብሔራዊ ቡድን በተመለከተ በአሠልጣኞቻቸው አማካኝነት መግለጫ እንዲሰጥ አድርጓል። በዚህም የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የትላንቱን ድል አስመልክቶ ሃሳባቸውን ለጋዜጠኞች አጋርተዋል።  “እንደምታቁት ለምድቡ ሦስተኛ እና አራተኛ የማጣሪያ […]

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምሳ ግብዣ ተደረገለት

በትናንትናው ዕለት በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ኒጅርን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ያሸነፈው ብሔራዊ ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት እና የምሳ ግብዣ ተደረገለት። ቡድኑ ከኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን እና ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተቀናጀ ሁኔታ ዛሬ ረፋድ ላይ በአያት ሪጀንሲ ሆቴል የምሳ ግብዣ የማበረታቻ ሽልማት እየተደረገለት ነው። በፕሮግራሙ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ኤሊያስ ሽኩር፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕረዚዳንት አቶ […]

ሪፖርት | ዋልያው በሜዳው ሚዳቆዋ ላይ ድል ተቀዳጅቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀር አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ በድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል አግኝቷል። ዳውዱ ዊልያምስ የመሩትን ይህንን ጨዋታን ለመከታተል የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር፣ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የኒጀር እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ሃሚዱ ጅብሪል እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ […]

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013  FT’  ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር  14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ መሐመድ 70′ ጌታነህ ከበደ – ቅያሪዎች – 50′ ጋርባ ኢሳ ካርዶች – 37′ ኸርቨ ሌቦይ አሰላለፍ  ኢትዮጵያ  ኒጀር   22 ተክለማርያም ሻንቆ 2 ሱሌይማን ሀሚድ 15 አስቻለው ታመነ 16 ያሬድ ባየህ 6 ረመዳን የሱፍ 21 አማኑኤል ዮሐንስ 3 መስዑድ መሐመድ […]

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ ላይ ዋልያዎቹ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ካለፈው ጨዋታ ለውጥ እንዳልተደረገበት ይፋ ሆኗል። ተክለማርያም ሻንቆ ሱሌይማን ሀሚድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባየህ – ረመዳን የሱፍ አማኑኤል ዮሐንስ – መስዑድ መሀመድ – ሽመልስ በቀለ አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር […]

የነገውን የዋልያዎቹን የኒጀር ጨዋታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ተሰጥቷል

ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር ጨዋታ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ሰጥተዋል። በቅድሚያም አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የዓርቡን የኒጀር ጨዋታ በተመለከተ ተከታዩን ብለዋል። “ከጉዞ ጀምሮ እዛ የነበረን ቆይታ መልካም […]

ብሔራዊ ቡድኑ የሚጫወትበት ሜዳ ጉዳይ ?

የብሔራዊ ቡድኑ የማክሰኞውን የማጣርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያደርግ ይሆን? በ2021 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታውን ወደ ኒያሚ አቅንቶ ሽንፈት አስተናግዶ የተመለሰው ብሔራዊ ቡድናችን ማክሰኞ ሌላኛውን አራተኛ የምድብ ጨዋታውን ባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እንደሚያደርግ አስቀድሞ መርሐግብር መውጣቱ ይታወቃል። ዋልያዎቹ በዚህ ሰዓት የአዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ፌዴሬሽን ፕሬዝደንት እና ዋናው ፀሀፊ በተገኙበት […]

ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል

የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመጀመርያ የነጥብ ጨዋታቸው በ4-3-3 አሰላለፍ ወደ ሜዳ የገቡ ሲሆን ተክለማርያም ሻንቆን በግብ ጠባቂ ስፍራ፣ ሱሌይማን ሀሚድ፣ ያሬድ ባየህ፣ አስቻለው ታመነ እና ረመዳን የሱፍ በተከላካይ፣ መስዑድ መሐመድ፣ አማኑኤል ዮሐንስ እና ሽመልስ በቀለ በአማካይ እንዲሁም […]

ኒጀር ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ኅዳር 4 ቀን 2013 FT’  ኒጀር 🇳🇪 1-0 🇪🇹 ኢትዮጵያ  73′ ዩቡፍ አማሮ (ፍ) – ቅያሪዎች 32′ አቢራሂም ኢሳ ዩሱፍ ሞሳ 80′ ዋንኮዬ ሶንጎሌ 88′ ኮይታ አሞስታፋ 88′ አማዱ ሀኒኮዬ 65′ ሽመልስ ከነዓን 65′ መስዑድ ታፈሰ ካርዶች – 33′ አማኑኤል ዮሐንስ አሰላለፍ  ኒጀር   ኢትዮጵያ   16 ካሴሊ ዳውዳ (አ) 4 አብዱልከሪም ማማዱ 13 አብዱራዛክ ሰይኒ 17 ኸርቨ […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top