የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባዔ ሊራዘም ይችላል

ጥቅምት 1 ቀን ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 11ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ወደ ሌላ…

የ2012 ፕሪምየር ሊግ በክለቦች ይመራል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢሊሊ ሆቴል በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ዛሬ ከክለቦች ጋር ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ፌደሬሽኑ ከክለቦች ጋር ይወያያል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ቀጣይ ዓርብ በኢሊሌ ሆቴል ከክለቦች ጋር ውይይት ያደርጋል። በዚ ወቅት የእግር ኳስ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ውሎ…

(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወሎ ሰፈር በሚገኘው የተቋሙ አዲስ ሕንጻ…

የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ነገ ስብሰባ ያደርጋል

አጠቃላይ የ2012 የውድድር ዘመን መቼ እንደሚጀምር ቁርጡ ባልታወቀበት በአሁኑ ጊዜ የፌዴሬሽኑ አመራሮች ነገ ስብሰባ ያደርጋሉ። ከረፋዱ…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሁለት ደብዳቤዎች ላከ

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ደብዳቤዎች ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ልኳል። በመጀመርያ…

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን የውይይት መድረክ አዘጋጀ

በወቅታዊ የእግርኳሱ ውዝግብ ዙርያ የመፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የሚገኙበት የውይይት መድረክ በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን…

“የሊግ ካምፓኒ ምስረታ እንዳይካሄድ ተወስኗል” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ብዙ ተጠብቆ የነበረውና በስድስት ደቂቃ ውስጥ የተጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸራተን ሆቴል ዛሬ ያዘጋጁት…

በፊፋ ጥሪ የቀረበላቸው አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እና መኮንን ኩሩ ወደ ጣሊያን አምርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እና የቴክኒክ ዳይሬክተሩ መኮንን ኩሩ በፊፋ የዓለም ምርጥ ተጫዋቾች…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይግባኝ ዙርያ…

(መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ፣ 29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር…