ዋልያዎቹ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ሌሶቶ
“የዛሬው ጨዋታ በወጣቶች ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለብን ያሳያል።” አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ “በዛሬው ጨዋታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል ከፍ ያለ የማሸነፍ ፍላጎት ነበር።” አሰልጣኝ ሌስሊ ኖትሲ ዋልያዎቹ ሌሶቶን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
መረጃዎች | 88ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉትን የ22ኛው ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ በመሀል በሀዋሳ ከተማ ከገጠማቸው ሽንፈት ውጭ ባለፉት አስር ጨዋታዎች አምስት ድልና አራት…
ሪፖርት | የፋሲል እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የምሽቱ የፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከሀምበሪቾ ጋር በ21ኛው የሊጉ ሳምንት ነጥብ በተጋራበት ወቅት ከተጠቀሙት ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ የአምስት ተጫዋቾችን…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አዲስ ከተማ የአርባምንጭን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው መሪው እና ተከታዩ ድል ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። አርባምንጭ ከተማም በአዲስ ከተማ ያለመሸነፍ ጉዞው ተገቷል። 5:00 ላይ የተደረገው የነገሌ አርሲ…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ዌልሱ ክለብ አምርቷል
ልዑል ወርቅነህ በነፃ ዝውውር ወደ ዌልሱ ክለብ ማቅናቱ ታውቋል። ላለፉት ስድስት ወራት በእንግሊዝ ታችኛው ዲቪዝዮን ክለብ ፎረስት ሂል ፓርክ ሲጫወት የቆየው የሀያ አንድ ዓመቱ ልዑል ወርቅነህ ኃይሌ በዌልስ ሁለተኛው የሊግ…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…