ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኃይቆቹ ዲንክ ኪያር በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሀምበርቾን 1-0 አሸንፈዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀምበርቾ እና ሀዋሳ ከተማ ተገናኝተው ሀምበርቾዎች በ21ኛው ሳምንት ከፋሲል ከነማ ጋር 2ለ2 ከተለያዩበት አሰላለፍ…

መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን

የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ተሰናድተዋል። ሀምበሪቾ ከ ሀዋሳ ከተማ የዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር በ22 ነጥቦች ልዩነት በ4 ደረጃዎች ተራርቀው የሚገኙትን ሁለቱን ቡድኖች ያገናኛል። በሊጉ ከ21…

አምዶች

የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና –  ክፍል 2

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…

Continue Reading

ሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1

ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…