የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (9ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

ዳባት ከተማ 0-2 አማራ ፖሊስ

ጎጃም ደብረማርቆስ 1-1 ዳሞት ከተማ

አምባ ጊዮርጊስ 2-1 ደባርቅ ከተማ

PicsArt_1463645284202

ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (7ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

ትግራይ ውሃ ስራ 2-1 ሰሎዳ አድዋ

ላስታ ላሊበላ 1-0 ደሴ ከተማ

ዋልታ ፖሊስ 1-2 ሽረ እንዳስላሴ

PicsArt_1463645227127

ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ (7ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

ዩኒቲ ጋምቤላ 1-0 ጋምቤላ ከተማ

ሚዛን አማን 1-0 አሶሳ ከተማ

ከፋ ቡና 1-0 መቱ ከተማ

PicsArt_1463645160625

ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (12ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

ሮቤ ከተማ 2-1 ጋርዱላ

አንበሪቾ 3-0 ወላይታ ሶዶ

ቡሌ ሆራ 1-1 ኮንሶ ኒውዮርክ

ጎፋ ባሪንቾ 1-0 ጎባ ከተማ

-ዲላ ከተማ አራፊ ቡድን ነው፡፡

PicsArt_1463645097556

መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ (12ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

የካ ክ/ከተማ 1-2 ዱከም ከተማ

ቱሉ ቦሎ ክ/ከተማ 2-2 ቦሌ ክ/ከተማ

ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን 2008

ልደታ ክ/ከተማ 1-2 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ

ለገጣፎ ከተማ 1-0 መቂ ከተማ

-ቡታጅራ ከተማ አራፊ ቡድን ነው

PicsArt_1463644983516

ምስራቅ ዞን (10ኛ ሳምንት)

እሁድ ግንቦት 7 ቀን 2008

ካሊ ጅግጅጋ 0-1 ሐረር ሲቲ

ቢሾፍቱ ከተማ 2-2 ሶማሌ ፖሊስ

ሞጆ ከተማ 1-0 ወንጂ ስኳር

መተሃራ ስኳር 3-1 አሊ ሐብቴ ጋራዥ

PicsArt_1463645041096

መካከለኛ ዞን ምድብ ለ በዚህ ሳምንት እረፍት ላይ ነው፡፡

Leave a Reply