ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት 5 የመጨረሻ እጩዎች ቀርተዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴፌሽን ቀጣዩን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለማሳወቅ የወሰደው ጊዜ እየረዘመ በታዛቢዎች በኩል ጥያቄን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ 15 ቀን በፊት የብሄራዊ ቡድኑን አሰልጣኝነት ለመያዝ ያመለከቱ 27 አሰልጣኞችን ስም ዝርዝር ይፋ ያደረገው ፌዴሬሽኑ ይፋዊ ማብራርያ ባይሰጥም አመልካቾችን በመገምገም የመጨረሻዎቹን 5 እጩዎች መለየቱ እየተነገረ ነው፡፡

ኢትዮ ቲዩብ ከታማኝ ምንጮች አገኘሁት ካለው መረጃ የመጨረሻዎቹ 5 ተመራጭ አሰልጣኞች የሚከተሉት ናቸው፡

1. ጎራን ስቲቫኖቪችሰርቢያ

2- ማሪያኖ ባሬቶፖርቹጋል

3. ዞራን ፊሊፖቪችፖርቹጋል

4. ላርስ ኦሎፍስዊድን

5. ዲይጎ ጋርዚያቶጣሊያን

በተያያዘ የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት / አሸብር /ጊዮርጊስ የሚቀጠረውን አዲስ አሰልጣኝ ደሞዝ ለመሸፈን ቃል እንደገቡ ኢትዮ ኪክ ኦፍ ዘግቧል፡፡

{jcomments on}

ያጋሩ