ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ የካቲት 14 ቀን 2012
FT’ ሲዳማ ቡና 1-0 ሰበታ ከተማ
56′ ይገዙ ቦጋለ

ቅያሪዎች
71′ ይገዙ / ባኑ 46′ ኢብራሂም / አስቻለው
80′ ዮሴፍ / ሰንደይ 66′ ታደለ / ባኑ
90′ ግርማ / ሚካኤል 70′ ፍርዳወቅ / ሲይላ
ካርዶች
83′ ግርማ በቀለ
90′ ዮሴፍ ዮሐንስ
33′ አዲሱ ተስፋዬ
85′ ባኑ ዲያዋራ
87′ ባኑ ዲያዋራ (ቀይ)
89′ ውበቱ አባተ

አሰላለፍ
ሲዳማ ቡና ሰበታ ከተማ
1 ፍቅሩ ወዴሳ
3 አማኑኤል እንዳለ
19 ግርማ በቀለ
25 ክፍሌ ኪአ
12 ግሩም አሰፋ
16 ብርሀኑ አሻሞ
6 ዮሴፍ ዮሐንስ
27 አበባየው ዮሐንስ
14 አዲስ ግደይ (አ)
26 ይገዙ ቦጋለ
9 ሀብታሙ ገዛኸኝ
90 ዳንኤል አጃይ
5 ጌቱ ኃ/ማርያም (አ)
4 አንተነህ ተስፋዬ
21 አዲሱ ተስፋዬ
9 ኢብራሂም ከድር
22 ደሳለኝ ደባሽ
13 ታደለ መንገሻ
27 ፍርዳወቅ ሲሳይ
19 ሳሙኤል ታዬ
11 ናትናኤል ጋንቹላ
16 ፍፁም ገ/ማርያም

ተጠባባቂዎች ተጠባባቂዎች
77 አዱኛ ፀጋዬ
11 አዲሱ አቱላ
15 ሰንደይ ሙቱኩ
28 ሚካኤል ሀሲሳ
5 ሚሊዮን ሰለሞን
8 ትርታዬ ደመቀ
7 ሙሉቀን ታሪኩ
44 ፋሲል ገ/ማርያም
25 ባኑ ዲያዋራ
20 ሲላ አሊ
17 አስቻለው ግርማ
7 አቤል ታሪኩ
23 እንዳለ ዘውገ
12 ወንዲፍራው ጌታሁን
ዳኞች
ዋና ዳኛ – ተፈሪ አለባቸው

1ኛ ረዳት – ካሳሁን ፍፁም

2ኛ ረዳት – ሶርሳ ዱጉማ

4ኛ ዳኛ – ቢኒያም ወርቃገኘየሁ

ውድድር | ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት
ቦታ | ሀዋሳ
ሰዓት | 9:00