የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው ይታወሳል። በነዚህ አምስት የጨዋታ ሳምንታት ላይ ተመርኩዘን ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምናደርግ ሲሆን ከድረ-ገፃችን በተጨማሪ የአንባቢዎቻችን ምርጫ 30 በመቶ ለማከል እንዲሳተፉ ጋብዘናል።

በዚህም መሠረት ከየካቲት 12-መጋቢት 3 በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እስከ ነገ 09:30 ባለው ጊዜ እንድትመርጡ ጋብዘንዎታል። የድረገፃችንን ምርጫ ከአንባቢዎች ጋር በማቀናጀት ነገ አመሻሽ ላይ ይፋ የምናደርግም ይሆናል።


[ays_poll id=13]


[ays_poll id=11]


[ays_poll id=12]