የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ልታደርግ ነው

ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ያለባት ማላዊ ለጨዋታው የምታደርገውን ቅድመ ዝግጅት ስትቀጥል በቀጣዩ ሳምንትም የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለመከወን ቀጠሮ ይዛለች። በአይቮሪኮስት አዘጋጅነት ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ … Continue reading የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ልታደርግ ነው