ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን አስተናግዶ 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። 👉 ” ጥሩ ጥሩ ተጨዋቾች ካሉ ጥሩ ነገር መስራት ይቻላል” ስምዖን ዓባይ (ድሬዳዋ ከተማ) ስለጨዋታውዝርዝር

ከ11ኛ ሳምንት የዛሬ የሊጉ መርሐ ግብሮች መካከል ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን አስተናግዶ በሙኸዲን ሙሳ ብቸኛ ግብ አማካኝነት 1-0 ማሸነፍ ችሏል። ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ከአስረኛ ሳምንቱ የወልቂጤ ከተማ ሽንፈትዝርዝር

ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማን ያገናኛው የዛሬው የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የድሬዳዋው አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። በአዳማ ከተማ በኩል ግን ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ማካተትዝርዝር

ድሬዳዋ ከተማ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ታግዞ አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችሏል። በብርቱካናማዎቹ በኩል ባለፈው ሳምንት በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ በፍሬው ጌታሁን፣ ዘሪሁን አንሼቦ እና ባጅዋ አዴገሰን ምትክ ሳምሶንዝርዝር

በ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር ወልዋሎ ከሜዳው ውጪ ድሬዳዋ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ለጋዜጠኞች ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። 👉”በጨዋታው የነበረን የፍላጎት እና የጉጉት ስሜት ተሽለን እንድንወጣ አድርጎናል” ዮሐንስ ሳህሌዝርዝር

ድሬዳዋ ላይ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ በተጋባዦቹ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይ ከባለፈው ሳምንት የሲዳማ ቡና ጨዋታ ያሬድ ዘውድነህ እና ዋለልኝ ገብሬን በቢኒያም ጥዑመልሳን እና ዳኛቸውዝርዝር