የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት | ደደቢት እና ንግድ ባንክ መሪነታቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ተካሂደው ዛሬ ፍጻሜያቸውን አግኝተዋል፡፡ ደደቢት ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ...