እግር ኳስ ተጫዋቾች ከሚያጋጥማቸው እከሎች ዋንኛው በከባድ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ዘለግ ላለ ጊዜ መገለል ነው፡፡ ይህም በአዕምሮ ጤናቸው ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ የማይቀር ነው፡፡ ከሜዳ በራቁ ቁጥር ብቸኝነት እና ድባቴ ሊሰማቸውዝርዝር

Anterior Cruciate Ligament አልያም ACL በእግር ኳስ ጨዋታ ወቅት ጉዳት ከሚያጋጥማቸው ጅማቶች መካከል አንዱ ነው። ተጫዋቾች ከሜዳ ለረጅም ወራት እንዲርቁም ያስገድዳል። በዛሬው የሶከር ሜዲካል አምዳችን ስለዚህ ጅማት ይህንን ፅሁፍ አዘጋጅተናል።ዝርዝር

ከዚህ በፊት በነበረው የሶከር ሜዲካል ፅሁፋችን በእግር ኳስ ተጫዋቾች የአዕምሮ መዛል መንስኤዎች መካከል የሆነውን መዋቅራዊ ተፅዕኖ ተመልክተናል። በዚህኛው ፅሁፍ ደግሞ ከስነ ልባና ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ጫናዎችን እንመለከታለን። አትሌቲክ በተሰኘው የእግርዝርዝር

በዚህ ሳምንት አምዳችን በእግር ኳስ ከሚያጋጥሙ ችግሮች መካከል አንዱ ስለሆነው ነገር ግን የሚገባውን ትኩረት ስላላገኘው የአዕምሮ መዛል (mental burnout ) እንመለከታለን። በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የእግር ኳስ ውድድሮች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።ዝርዝር

ከእግርኳስ ጋር የተገናኙ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ በምናደርስበት የሶከር ሜዲካል ዓምዳችን በቅርቡ ወደ ልምምድ ወደተመለሰው እና ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ወዳደረገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትኩረታችንን ለማዞር ወደድን። በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያዝርዝር

የCovid-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ብዙ የሚባሉ የሕይወታችን አካላት ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል። እግርኳስም በዚህ ተፅዕኖ ሥር ከወደቁ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። ምንም እንኳ በአውሮፓ የሚገኙ ታላላቅ ውድድሮች ከጥቂት ወራት ቆይታ በኋላዝርዝር

በእግር ኳስ በጣም ተዘውትረው ከሚታዩ ህመሞች ወይንም ጉዳቶች የአጥንት መሰመር እና የመገጣጠሚያ አካባቢ የሚኖር መውለቅ አደጋዎች የሚጠቀሱ ናቸው። ከአጠቃላይ ጉዳቶችም 10% የሚሆነውን ድርሻ ይይዛሉ። በእግር ላይ የሚያጋጥሙ ስብራቶች 44.4% ድርሻውንዝርዝር

አገጭ ፣ ጉንጭ ፣ ጥርስ እና የመሳሰሉት የፊት አካላት በግጭት ወቅት ጉዳት የሚደርስባቸው አካላታችን ናቸው። በዛሬው ዐምዳችን የምንመለከተው የፊት አጥንቶች ሲሰበሩ የሚደርሱ ጉዳቶችን ነው።   Mandibular Fracture (የአግጭ ስብራት) የዚህዝርዝር

በተደጋጋሚ እንደሚነገረው እግር ኳስ የንክኪ ስፖርት ነው። ተጫዋቾች እርስ በእርሳቸው ከሚያደርጉት ንክኪ በተጨማሪ ከመሬት፣ ከኳስ እና በግብ ጠባቂዎች ምሳሌ ደግሞ ከግቡ ቋሚ ጋር ሊጋጩ የሚችሉበት ዕድል ከፍ ያለ ነው። ማንኛውምዝርዝር

በእግርኳስ የደረት አካባቢ ጉዳቶች ተብለው የሚጠቃለሉት የደረት ጡንቻዎች ጉዳት እና የጎድን አጥንቶች ስብራት ናቸው። የጎድን አጥንቶች ሊሰበሩ ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል በእንቅስቃሴ ወቅት ከጠንካራ ነገር ጋር የሚኖር ግጭት በዋናነት የሚገለፅ ነው።ዝርዝር