በንስር እግርኳስ አካዳሚ ዙሪያ ከመስራቹ ጌታባለው ዘሪሁን ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ እንዲህ አቅርበንላችኋል። ስለኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሮች እና መፍትሄ በምናወራበት ወቅት በአብዛኛው ህብረተሰብ ዘንድ እንደመፍትሄ ሃሳብ የሚሰነዘረው ታዳጊዎች ላይ የመስራትተጨማሪ

ያጋሩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ዴቪድ በሻህ በአሁኑ ወቅት የእግር ኳስ አማካሪ እና ወኪል ሆኖ እየሰራ ይገኛል። በZoom ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ስለሥራው እና በተለይም ስለ ትውልደ ኢትዮጵያን ተጫዋቾች ተወያይቷል። በኮልኝ ከተማተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት ቀን ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት ተሽንፏል። የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ከጨዋታው በኋላ ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። አጠቃላይ ስለጨዋታውተጨማሪ

ያጋሩ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከተከሰተ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ጨዋታውን አድርጓል። ቡድኑ ከዛምቢያ ጋር ባደረገውተጨማሪ

ያጋሩ