Soccer Ethiopia

Archives

ስለንስር አዳማ እግርኳስ አካዳሚ በጥቂቱ

በንስር እግርኳስ አካዳሚ ዙሪያ ከመስራቹ ጌታባለው ዘሪሁን ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ እንዲህ አቅርበንላችኋል። ስለኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሮች እና መፍትሄ በምናወራበት ወቅት በአብዛኛው ህብረተሰብ ዘንድ እንደመፍትሄ ሃሳብ የሚሰነዘረው ታዳጊዎች ላይ የመስራት ጉዳይ ነው፡፡ ሆኖም ግን በተለምዶው ከመነገሩ ባሻገር ይህ ነው የሚባል ፣ ወጥ የሆነ እና ትክክለኛ ለውጥን የሚያመጣ ሥራ አላስተዋልንም፡፡ በ2012 መስከረም 17 ነው የተመሰረተው ፤ […]

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ትልቁ ችግር አስተዳደር ነው” – ዴቪድ በሻህ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ዴቪድ በሻህ በአሁኑ ወቅት የእግር ኳስ አማካሪ እና ወኪል ሆኖ እየሰራ ይገኛል። በZoom ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ስለሥራው እና በተለይም ስለ ትውልደ ኢትዮጵያን ተጫዋቾች ተወያይቷል። በኮልኝ ከተማ ስለነበረው ዕድገትህ ትንሽ ንገረን! እንዳልከው የተወለድኩት እና ያደኩት በኮሎኝ ከተማ ነው። ኢትዮጵያ ከመምጣቴ በፊት በጀርመን አራተኛ ዲቪዚዮን ተጫውቼ ነበር። የ2013 ብሐራዊ ቡድን አባል ነበርክ … […]

ኢትዮጵያ 1-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አስተያየት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት ቀን ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ አቻው ጋር ያደረገውን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ 3-1 በሆነ ውጤት ተሽንፏል። የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተም ከጨዋታው በኋላ ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። አጠቃላይ ስለጨዋታው ምን አሰተያየት አለዎት ? ዕቅዳችን የነበረው ሁሉንም ለጨዋታው ብቁ የሆኑ ተጫዋቾችን መጠቀም ነበር። ለሐሙሱ ጨዋታ መድረስ ያልቻሉ ተጫዋቾችንም ጭምር ተጠቅመናል። በመሆኑም ጨዋታውን ቡድናችን ያለበትን ደረጃ […]

ኢትዮጵያ 2-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ድሕረ ጨዋታ አስተያየት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከተከሰተ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ጨዋታውን አድርጓል። ቡድኑ ከዛምቢያ ጋር ባደረገው በዚህ ጨዋታም 3-2 ተሸንፏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላም አዲሱ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በZoom ከሚዲያ አካላት ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸው ካተኮሩባቸው ነጥቦች መሀከል ዋነኞቹ […]

St. George and Manuel Vaz Pinto Part Ways

St. George have stated via their Facebook account that they have decided to terminate the contract of Head Coach Manuel Vaz Pinto. The Portuguese had a year left on his contract. The decision doesn’t come as a surprise after Vaz Pinto failed to win the Ethiopian Premier League and Ethiopian Cup last season, in turn […]

ሶከር ሜዲካል | የአዕምሮ ጤና በእግርኳስ 

የህክምና ጉዳዮችን ከእግር ኳስ ጋር በማቆራኘት በምንመለከትበት በዚህ አምድ የዚህ ሳምተት መሰናዶ የአዕምሮ ጤና ምንነት፣ ጠቀሜታ እንደዚሁም ከእግር ኳስ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዳስሳለን።  የዓለም አቀፍ የጤና ተቋም (WHO) ጤንነትን በአራት መሰረታዊ ክፍሎች ይመለከታል። አንድ ሰው ጤነኛ ለመባል አካላዊ ፣ አዕምሯዊ ፣ መንፈሳዊ እና መስተጋብራዊ ብቁነት ያስፈልገዋል። በሽታ አልያዘኝም ብሎ ስላሰበ ብቻ ጤነኛ ነው ልንለውም አንችልም። የአዕምሮ […]

Ethiopia Bunna wins the Addis Ababa City Cup 

Ethiopia Bunna are the champions of the Addis Ababa City Cup after beating Bahir Dar Ketema 4-1.  The Addis Abeba City Cup came to a close on Saturday with two games taking place at Addis Abeba stadium. The first game was a third place playoff between Mekelakeya and Jimma Aba Jifar. The regular playing time […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top