ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ከጫፍ ሲደርስ ተከታዮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ወደ መጨረሻው ምዕራፍ በደረሰው የምድብ ሀ ፉክክር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ለመመለስ ሲቃረብ ተከታዮቹ ቤንች ማጂ ቡና እና ወልደያ ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ዱራሜ ከተማም መውረዱን አረጋግጧል። የምድብ ሀ የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄድ ቀዳሚ የነበረው የአዲስ ከተማ እና የንግድ ባንክ ጨዋታ ንግድRead More →