“የሀገር ጥሪ ከመጣ ከእግርኳሱ ውትድርናን አስቀድማለሁ” ተሾመ በላቸው

👉 "በሥነምግባሩ በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቻለው... 👉 "ውትድርናው እና እግርኳሱ የሆነ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ... 👉 "አንድ ጎል ባገባው ቁጥር አንድ ማዕረግ እንደሚሰጠኝ ቃል ተገብቶልኛል... በዘንድሮው...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አስቀጥለው በፉክክሩ ገፍተውበታል

የፍቃዱ ዓለሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ባህር ዳርን 1-0 አሸንፎ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት እንዲያጠብ አድርጓል። ፋሲሎች ሲዳማ ቡናን አንድ ለምንም ከረቱበት ስብስባቸው አስቻለው...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ

በቀትሩ ጨዋታ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተው ከወጡ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘራዓይ ሙሉ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ዛሬ ጨዋታችን ከባለፉት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ

የረፋዱን ጨዋታ በከፍተኛ መሻሻል ላይ የሚገኘው መከላከያ ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ - መከላከያ ውጤቱ የጠበቁት ስለመሆኑ “አምስት እናገባለን ብዬ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ወላይታ ድቻ

የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተገባደደ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ውጤቱ በዋንጫ ጉዞ ላይ ስለሚኖረው ተፅዕኖ “ያው ስለተፅዕኖ ሳይሆን...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 4-0 ሀዲያ ሆሳዕና

ረፋድ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ስጋት ፈቀቅ ካለበት ድል በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ - ድሬዳዋ ከተማ ስለዛሬው አጨዋወት “ ዛሬ የተለየ ነው።...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ

በረፋዱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሰኝ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ በኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለወሳኙ ነጥብ “ ከመሪው ብቻ ሳይሆን...