ዛሬ በተደረገው የብሄራዊ ሊግ የ3ኛ ደረጃ ጨዋታ ሀላባ ከነማ ጅማ አባ ቡናን በመለያ ምቶች አሸንፎ 3ና ደረጃን አግኝቷል፡፡ መደበኛው የጨዋታ ክፍለጊዜ 0-0 በሆነ አቻ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን በጨዋታው ጅማ አባተጨማሪ

ያጋሩ

የድሬዳዋ ከነማው አጥቂ በግቦቹ ብርቱካናማዎቹን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መልሷቸዋል፡፡ ውድድሩ ሲጀመር በተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጦ የጀመረው አጥቂ ከአርሲ ነገሌ ጋር በተደረገው የመክፈቻ ጨዋታ በመጨረሻዎቹ 10 ደቂዎች ባሳየው ብቃት አሰልጣኝ መሰረትንተጨማሪ

ያጋሩ

ድሬዳዋ ከነማ በሜዳው እና ደጋፊው ፊት ለብሄራዊ ሊግ ፍፃሜ ደርሷል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱንም አረጋግጧል፡፡ ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን የሰጡት አሰልጣኝ መሰረት ማኒ የተሰማቸውን ተናግረዋል፡፡ ‹‹ በእያንዳንዱ ጨዋታ ድክመቶቻችንን እያረምን ለፕሪሚየርተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ዛሬ ከሰአት ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ቸዋታዎችን አስተናግዶ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያለፉትን ሁለት ክለቦች ለይቷል፡፡ በ10፡00 በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ጅማ አባ ቡናን 2-0 በማሸነፍ ሆሳእናን ተከትሎ ፕሪሚየርተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሆሳዕና ከነማ ሃላባ ከነማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፎ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ በክለቡ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ በማሳለፍ ታሪክ የሰሩትተጨማሪ

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሆሳእና ከነማ ሃላባ ከነማን 3-0 አሸንፎ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን አረጋግጧል፡፡ የሀላባ ከነማ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ወሳኝ ጨዋታ ለመከታተል ወደ ድሬዳዋ በሚያመሩበት ወቅት አሰበተጨማሪ

ያጋሩ

የዛሬ የመጨረሻ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ አስተናጋጁን ከተማ ክለብ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አሳልፏል፡፡ ድሬዳዋ ከነማ አዲስ አበባ ከነማን በመለያ ምቶች አሸንፎ በ2003 ወደተሰናበተው ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ተቃርቧል፡፡ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል፡፡ ጠዋት በተደረጉ ጨዋታዎች ሆሳእና ከነማ እና ሀላባ ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ሲሆን በከሰአቱ መርሃ ግብር ጅማ አባ ቡና ፌዴራል ፖሊስንተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል፡፡ ጠዋት በተደረጉ ጨዋታዎች ሆሳእና ከነማ እና ሀላባ ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ሲሆን በከሰአቱ መርሃ ግብር ጅማ አባ ቡና ፌዴራል ፖሊስንተጨማሪ

ያጋሩ

04፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ሀላባ ከነማ አውስኮድን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል፡፡ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ ከመረብ ያሳረፈው እያሱ ታምሩ በ68ኛው ደቂቃ ነው፡፡ ግብ አስቆጣሪው እያሱ የጨታዋው ኮከብ ተብሎም ተመርጧል፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ