ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡ 76' በድጋሚ ስንተታየሁ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ ብሪያን አወጣበት፡፡ 72' ስንታየሁ ከግብ ጠባቂው...

ፌዴሬሽኑ ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መርጧል 

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምርጫ እንደ ተጠናቀቀ እየተነገረ ይገኛል፡፡ ከፌዴሬሽኑ ጊዜያዊ ፀሃፊና ህዝብ ግንኙነት እንደሰማነው ከመጨረሻዎቹ አምስት እጭዎች መካከል በቴክኒክ ኮሚቴው ውሳኔ...

ከፍተኛ ሊግ ፡ በድራማዊ መልኩ በተጠናቀቀው ጨዋታ አአ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ሻሸመኔ ላይ ተካሂዶ አአ ከተማ ሻሸመኔን 2-1 በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ በዝናብ የጨቀየ ሜዳ ላይ በተደረገው ጨዋታ በተጨማሪ...

ከፍተኛ ሊግ፡ ባህርዳር ከተማ ከሜዳው ውጪ ሙገር ሲሚንቶን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገ ሊደረግ የነበረው የሙገር ሲሚንቶ እና ባህርዳር ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ ባህርዳር ከተማ 1-0 አሸንፏል፡፡ መድን ሜዳ ላይ በተደረገው...

ከፍተኛ ሊግ፡ ባህርዳር ከተማ ከሜዳው ውጪ ሙገር ሲሚንቶን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገ ሊደረግ የነበረው የሙገር ሲሚንቶ እና ባህርዳር ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ ባህርዳር ከተማ 1-0 አሸንፏል፡፡ መድን ሜዳ ላይ በተደረገው...

ቴክኒክ ኮሚቴው አሰልጣኙ ይሰናበቱ ብሎ ባቀረበው ሪፖርት ራሱ ተሰናበቷል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ ተዋረድ የሚመራው የቴክኒክ ኮሚቴ መሰናበቱን ለፌዴሬሽኑ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሶከር ኢትዮዽያ ገልፀዋል፡፡ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሆኑት በአቶ ዘሪሁን ቀቀቦ...

አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 64' ያቡን ዊልያም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ደጋፊዎች በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ 90' መደበኛው የጨዋታ ክፍለ...

አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 64' ያቡን ዊልያም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ደጋፊዎች በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ 90' መደበኛው የጨዋታ ክፍለ...

error: Content is protected !!