የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ትላንት በደደቢት አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የንግድ ባንኳ አጥቂ ሽታዬ ሲሳይ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ተብላ ተመርጣለች፡፡ ሽታዬ ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጠችው አስተያየት ንግድ ባንክ በፍፃሜው በመሸነፉ የኮከብ ተጫዋቾነቱን እንዳልጠበቀችው ተናግራለች፡፡ ” በኮከብነት እመረጣለሁ ብዬ አልጠበቅኩም ነበር፡፡ ያው ከአሸናፊ ቡድን ብዙ ጊዜ ይመረጣል ስለሚባል እመረጣለው ብዬ አልገመትኩም፡፡ ሆኖም በሀዋሳው ውድድርRead More →

ያጋሩ

የኢትየጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ደደቢትም የቻምፒዮንነቱን ዘውድ ደፍቷል፡፡ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ደደቢትን በአሰልጣኝነት የተረከቡት አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል በመጀመርያ የውድድር ዘመናቸው ቻምፒዮን በመሆን ላለፉት 3 አመታት በሊጉ ከነገሰው ንግድ ባንክ ዋንጫውን መንጠቅ ችለዋል፡፡ የአመቱ ኮከብ አሰልጣኝ ተብለውም ተሸልመዋል፡፡ አሰልጣኝ ፍሬው ከድሉ በኋላ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ውድድሩRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በደደቢት ቻምፒዮንነት ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ንግድ ባንክ ከ3 ተከታታይ አመታት ድል በኋላ ንግስናውን ለደደቢት ሲያስረክብ መከላከያ በ3ኛ ደረጃ ውድድሩን አጠናቋል፡፡ ረፋድ 05:00 ላይ በተደረገው የደረጃ ጨዋታ የማጠቃለያ ውድድሩ ድምቀት የነበረውና በማራኪ እንቅስቃሴ የብዙዎችን መሳብ የቻለው መከላከያ ዳሽን ቢራን 3-0 በማሸነፍ በ3ኛ ደረጃነት ውድድሩን ፈፅሟል፡፡ የመከላክያን የድልRead More →

ያጋሩ

የደደቢቷ አምበል ኤደን ሽፈራው የሊጉን ዋንጫ አነስታለች፡፡ የ2008 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግም በደደቢት ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ 1ኛ ደረጃ – ደደቢት የወርቅ ሜዳልያ እና 100,000 ብር 2ኛ ደረጃ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብር ሜዳልያ እና 75,000 ብር 3ኛ ደረጃ – መከላከያ የነሀስ ሜዳልያ እና 50,000 ብር የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ – መከላከያ ኮከብRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ነገ በደደቢት እና ንግድ ባንክ መካከል በሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ይገባደዳል፡፡ በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ ትልቁን ስፍራ ከሚይዙት ሁለቱ ክለቦች ፍልሚያ ጎን ለጎን የቡድኖቹ ፊት አውራሪዎች ሎዛ አበራ እና ሽታዬ ሲሳይ ፉክክርም ይጠበቃል፡፡ ሁለቱም አጥቂዎች በማጠቃለያው ውድድር  8 ግቦች ከመረብ በማሳረፍ ለከፍተኛ ግብ አግቢነት ክብር የተፋጠጡ ሲሆን የነገውRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ነገ በሀዋሳ ከተማ ስታድየም ይጠናቀቃል፡፡ በሴቶች እግርኳስ የአመቱ ታላቅ ጨዋታ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በዞን ውድድር አንደኛ እና በመሆን አጠናቀው ወደ ሀዋሳ ያመሩ ሲሆን በማጠቃለያው ውድድርም ተጋጣሚዎቻቸውን በሙሉ አሸንፈው ለፍፃሜው ደርሰዋል፡፡ የደደቢቱ አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ማርያም የነገው ጨዋታ የውድድር ዘመኑRead More →

ያጋሩ

ኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በሀዋሳ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ ዛሬ በርካታ ቁጥር ያለው ተመልካቾች ታጅበው በተካሄዱ ጨዋታዎችም ወደ ፍፃሜው የተሸጋገሩ ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ 07:30 ላይ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ  ደደቢት ዳሽንን ገጥሞ 3-0 በማሸነፍ ለፍፃሜው መብቃቱን አረጋግጧል፡፡ ሰናይት ባሩዳ የግል ብቃቷን ተጠቅማ ሁለት ግሩም ጎሎች ከመረብ ስታሳርፍ ከዕረፍት መልስRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ፍፃሜውን ሲያገኝ ታፈሰ ተስፋዬ በ15 ግቦች የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት አጠናቋል፡፡ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ዘንድሮ አዳማን የተቀላቀለው ታፈሰ ለ5ኛ ጊዜ በኮከብ ግብ አስቆጣሪነት በማጠናቀቅ ታሪክ ሰርቷል፡፡  ታፈሰ ትላንት የኮከብ ግብ አግቢነት ሽልማቱን ከወሰደ በኋላ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ በድጋሚ ወደ ኮከብ ግብ አግቢነት ክብርRead More →

ያጋሩ

የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ የውድድር ዘመኑ ኮከብ ተጫዋችነት ክብርም ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሱ አስቻለው ታመነ አምርቷል፡፡ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ደደቢትን ለቆ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው ወጣቱ የመሃል ተከላካይ ከሶከር ኢትዮጵያ ባደረገው ቆይታ በሽልማቱ የተሰማውን ደስታ ገልጿል፡፡ ” የአመቱ ኮከብ ተብዬ በመመረጤ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በአጭርRead More →

ያጋሩ

ዳሽን ቢራ 1-0 ሲዳማ ቡና 38′ ኤዶም ሆሶዎሮቪ ተጠናቀቀ ጨዋታው በዳሽን አሸናፊነት ቢጠናቀቅም ከመውረድ መትረፍ አልቻለም፡፡ ተጨዋቾቹ ላይ ጥልቅ የሆነ የሀዘን ስሜት ይታያል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ መደበኛው ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 3 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡ የተጨዋች ለውጥ – ዳሽን 82′ አስራት መገርሳ ወጥቶ ደረጄ መንግስቱ ገብቷል፡፡ 80′ አዲስ አባባ ስቴዲዮም ላይ ኤሌክትሪክ እየመራRead More →

ያጋሩ