” ለድሬደዋ ከተማ በመፈረሜ እና በትውልድ ከተማዬ ላይ ሆኜ መጫወት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ” ዮርዳኖስ አባይ

ድሬዳዋ ከተማ የፕሪሚየር 2ኛ ዙር ጨዋታውን ዛሬ ዳሽን ቢራን በማስተናገድ ይጀምራል፡፡ ቡድኑን በቅርቡ የተቀላቀለው ዮርዳኖስ አባይም ታሪክ ወደሰራበት ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል፡፡ ዮርዳኖስ በዝውውሩ እና በእግርኳስ...

የአዲስ አበባ ተስፋ ሊግ ሁለተኛው ዙር በሳምንቱ መጨረሻ ይጀመራል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ተስፋ ቡድኖች ውድድር የሁለተኛ ዙር ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ምክንያት 10ኛው ሳምንት ላይ...

የአዲስ አበባ ተስፋ ሊግ ሁለተኛው ዙር በሳምንቱ መጨረሻ ይጀመራል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአዲስ አበባ ተስፋ ቡድኖች ውድድር የሁለተኛ ዙር ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ምክንያት 10ኛው ሳምንት ላይ...

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ በአዳማ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሶማልያ ለሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ በአዳማ ከተማ  የሚያደርጉትን ዝግጅት ቀጥለዋል፡፡ ቡድኑ በመጀመርያ አዳማ ጀርመን ሆቴል ከትሞ የነበረ...

የኢትዮጵያ ከ20 አመት ብሄራዊ ቡድን አዳዲስ ተጫዋቾችን አካቶ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ሶማልያን 2-1 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን 5 ተጫዋቾችን ቀንሶ በምትኩ አዳዲስ ተጫዋቾች በመጥራት ለመልሱ...

ቢንያም በላይ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ቡድን ሲጠራ 5 ተጫዋቾች ተቀንሰዋል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን 5 ተጫዋቾችን በእድሜ ጉዳይ ከቡድኑ ሲቀንስ ተጨማሪ ተጫዋች ለማካተት ጥሪ ማድረግ መጀመሩ ታውቋል፡፡  ከቡድኑ የተቀነሱት ተጫዋቾች ከ20 አመት በታች...

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ዳሽን ቢራ በወራጅ ቀጠናው ለመቆየት ተገዷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳሽን ቢራን 2-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ከደደቢት ተረክቧል፡፡ ግብ በማስቆጠሩ ረገድ ቀዳሚ የሆኑት ዳሽን ቢራዎች...

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ዳሽን ቢራ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ዳሽን ቢራ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ 6' የተሻ ግዛው | 59' አዳነ ግርማ 61' ምንተስኖት አዳነ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ከሶከር ኢትዮጵያ ተጠናቀቀ!!! ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታውን 2-1...

error: Content is protected !!