ወርኃዊ ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ተደጋጋሚ ቅሬታ የሚያሰሙ ቡድኖች እየተበራከቱ በመጡበት ሊጋችን የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል። በፕሪምየር ሊጉ ተገማች ያልሆነ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ነባር ተጫዋቾቹ የአራት ወር፣ አዲስተጨማሪ

ያጋሩ

በስምንተኛው ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ላይ ጉዳት ያስተናገደው የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል። ከፋሲል ከነማ ጋር ትናንት በነበረው ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ከግብ ጠባቂው ሳማኬ ጋር የተጋጨው አቡበከርተጨማሪ

ያጋሩ

በትላንትናው ዕለት ጉዳት ያስተናገደው አቡበከር ናስር የጉዳት ሁኔታ ዛሬ ይታወቃል። ቡናማዎቹ ትናንት በስምንተኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ በፋሲል ከነማ 2-1 ሽንፈት ባስተናገዱበት ጨዋታ ገና በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ከዐፄዎቹ ግብ ጠባቂተጨማሪ

ያጋሩ

ከግብፁ ክለብ ዛማሌክ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለ ሥራ የተቀመጡት አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታውን መመልከታቸው ትኩረት ስቧል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ቅዱስተጨማሪ

ያጋሩ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን በመቀላቀል መልካም የውድድር ጅማሮን እያደረገ የሚገኘው ፍፁም ዓለሙ በጉዳት ከሜዳ ሊርቅ ነው። ትናንት በሊጉ 7ኛ ሳምንት ባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ላይ ቡድኑ ኢትዮጵያተጨማሪ

ያጋሩ

በተጫዋችነት ዘመኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በርካታ የስኬት ዓመታትን ያሳለፈው ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” የታዳጊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል። ከ2011 ጀምሮ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር በሚደረገው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድርተጨማሪ

ያጋሩ

የሴቶች ከፍተኛ ሊግ (ሁለተኛ ዲቪዚዮን) ሁለተኛ ሳምንት አንድ ቀሪ ጨዋታ በንግድ ባንክ ሜዳ የክፍለ ከተማ ደርቢ ልደታን ከቦሌ አገናኝቶ ቦሌዎች በህዳት ካሡ ሐት-ትሪክ 3–0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ኳሱን መስረተው እናተጨማሪ

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ፣ ሀምበሪቾ፣ ወላይታ ሶዶ እና ጋሞ ጨንቻ ድል አስመዝግበዋል። መከላከያ በሜዳው በሜዳው ጅማ አባ ቡናን አስተናግዶ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 3-1 በሆነተጨማሪ

ያጋሩ

በካናዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ላለበት የማጣርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ጀምሯል። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል እና ህይወት አረፋይኔ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20ተጨማሪ

ያጋሩ

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ቀናት አስቆጥሯል። አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ እና ሰርካዲስ እውነቱ የሚመራውተጨማሪ

ያጋሩ