በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትላንት እየተካሄደ የነበረው የሲዳማ ቡና እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በጣለው ከባድ ዝናብ 21ኛው ደቂቃ ላይ መቋረጡ የሚታወስ ነው፡፡ ጨዋታው ዛሬ 4፡00 ላይ ከቆመበት እንዲቀጥል በተወሰነውዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ወደ አርሲ ነገሌ የተጓዘው ጅማ አባ ቡና 2-0 አሸንፏል፡፡ የአባ ቡና የድል ግቦች የተመዘገቡት በመጀመርያው አጋማሽ ሲሆን የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድንዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡ 76′ በድጋሚ ስንተታየሁ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ ብሪያን አወጣበት፡፡ 72′ ስንታየሁ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ቢገናኝም ለውሳኔዝርዝር

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምርጫ እንደ ተጠናቀቀ እየተነገረ ይገኛል፡፡ ከፌዴሬሽኑ ጊዜያዊ ፀሃፊና ህዝብ ግንኙነት እንደሰማነው ከመጨረሻዎቹ አምስት እጭዎች መካከል በቴክኒክ ኮሚቴው ውሳኔ መሰረት አሰልጣኝ አጥናፉ አለሙ መመረጣቸውዝርዝር

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ሻሸመኔ ላይ ተካሂዶ አአ ከተማ ሻሸመኔን 2-1 በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል፡፡ በዝናብ የጨቀየ ሜዳ ላይ በተደረገው ጨዋታ በተጨማሪ ሰአት ሁለት ግቦች ተቆጥረዋል፡፡ አአዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገ ሊደረግ የነበረው የሙገር ሲሚንቶ እና ባህርዳር ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ ባህርዳር ከተማ 1-0 አሸንፏል፡፡ መድን ሜዳ ላይ በተደረገው ጨዋታ የባህርዳር ከተማን የድል ግብዝርዝር

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ ተዋረድ የሚመራው የቴክኒክ ኮሚቴ መሰናበቱን ለፌዴሬሽኑ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሶከር ኢትዮዽያ ገልፀዋል፡፡ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሆኑት በአቶ ዘሪሁን ቀቀቦ የሚመራው ይህ ኮሚቴ ዶክተር ሲራክዝርዝር

አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 64′ ያቡን ዊልያም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ደጋፊዎች በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ 90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 4 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡ዝርዝር

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ደቡብ-ምስራቅ ዞን ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ጥሩነሽ ዲበባ እና ሲዳማ ቡና ከሜዳቸው ውጪ ድል ሲቀናቸው መሪው ሀዋሳ ከተማም አሸንፏል፡፡ አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ጥሩነሽዝርዝር

ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ቀን 2008 ሰውነት ቢሻው 2-4 ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ሙገር ሲሚንቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ አዳማ ከተማ 3-0 መከላከያ እሁድ ሚያዝያ 16ዝርዝር