የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ሶማልያን በድምር ውጤት 4-1 በመርታት ወደ ተከታዩ የማጣያ ዙር አልፏል
ለአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ጅቡቲ ላይ ሶማልያን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን 2-0 አሸንፏል፡፡ ከ15 ቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 2-1 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20ዝርዝር
ለአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ጅቡቲ ላይ ሶማልያን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን 2-0 አሸንፏል፡፡ ከ15 ቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 2-1 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ከ20ዝርዝር
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያጠናከረበትን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን ያሰሻለበትን ፣ ዳሽንቢራ ደግሞ ከወራጅ ቀጠና የወጣበትን ድል አስመዝግበዋል፡፡ ዛሬ የካሄዱት ሁሉም ጨዋታዎችዝርዝር
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሶማልያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ ጅቡቲ የሚያመሩትን 20 ተጫዋቾች ለይቷል፡፡ በመጀመርያው ጨዋታ የማሸነፍያውን ግብ ያስቆጠረው ተስፋዬ ሽብሩ ባጋጠመው ጉዳት ከጉዞው ሲቀር የመከላከያው ሙጃይድ መሃመድዝርዝር
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሶማልያ ጋር ለሚያደርገው የ2017 የአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ነገ ወደ ጅቡቲ ያመራል፡፡ ያለፉትን 9 ቀናት በአዳማ ከትሞ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየዝርዝር
ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2008 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 ኤሌክትሪክ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-3 ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና ደደቢት 2-0 መከላከያ እሁድ ሚያዝያ 9 ቀን 2008ዝርዝር
09:00 የጀመሩ ጨዋታዎች FT አአ ዩኒቨርሲቲ 1-2 ሀላባ ከተማ (አበበ ቢቂላ) FT ኢትዮጵያ መድን 0-1 መቐለ ከተማ (መድን ሜዳ) FT አክሱም ከተማ 1-4 ፋሲል ከተማ (አክሱም) FT ወሎ ኮምቦልቻ 1-1ዝርዝር
ባለፉት 10 አመታት በኢትዮጵያ እግርኳስ ከታዩ ድንቅ አጥቂዎች ግንባር ቀደሙ የሆነው ሳላዲን ሰኢድ በ2002 ቅዱስ ጊዮርጊስን ለቆ በግብፅ ፣ ቤልጅየም እና አልጄርያ ክለቦች አሳልፎ ከወር በፊት ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል፡፡ዝርዝር
Copyright © 2021