በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወሳኝ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሆሳእና ከነማ ሃላባ ከነማን 3-0 አሸንፎ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን አረጋግጧል፡፡ የሀላባ ከነማ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ወሳኝ ጨዋታ ለመከታተል ወደ ድሬዳዋ በሚያመሩበት ወቅት አሰበዝርዝር

የዛሬ የመጨረሻ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ አስተናጋጁን ከተማ ክለብ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አሳልፏል፡፡ ድሬዳዋ ከነማ አዲስ አበባ ከነማን በመለያ ምቶች አሸንፎ በ2003 ወደተሰናበተው ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ተቃርቧል፡፡ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል፡፡ ጠዋት በተደረጉ ጨዋታዎች ሆሳእና ከነማ እና ሀላባ ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ሲሆን በከሰአቱ መርሃ ግብር ጅማ አባ ቡና ፌዴራል ፖሊስንዝርዝር

04፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ሀላባ ከነማ አውስኮድን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል፡፡ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ ከመረብ ያሳረፈው እያሱ ታምሩ በ68ኛው ደቂቃ ነው፡፡ ግብ አስቆጣሪው እያሱ የጨታዋው ኮከብ ተብሎም ተመርጧል፡፡ዝርዝር

በ2፡00 በተደረገው ጨዋታ ሆሳእና ከነማ ጅማ ከነማን 3-1 አሸንፏል፡፡ ትላንት በተላለፈ ውሳኔ 4 ጨዋ እና 3 ሺህ ብር ተቀጥተው የነበሩት የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ የጨዋታ ቅጣቱ ተነስቶላቸው ቡድናቸውን ቢመሩምዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን በጨረፍታ ለመዳሰስ ትሞክራለች ጅማ ከነማ ከ ሆሳእና ከነማ ጅማ ከነማ የምድብ 3 መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ የተቀራረበ አቋም ካላቸው ክለቦችዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ደረጃ ተሸገግሯል፡፡ በመጨረሻዎቹ የምድብ ጨዋተዎች የተከሰቱትን ውዝግቦች እና ጥያቄ የሚያስነሱ ጨዋታዎችን ተከትሎ የውድድር እነ ስነ-ስርአት ኮሚቴው የስነ ምግባር ጉድለት አሳይተዋል ፣ ከአቅም በታች ተጫውተዋልዝርዝር

ዛሬ በምድብ 3 የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ ሼር ኢትዮጵያን አሸንፎ የምድቡ መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ነገር ግን ከጨዋታው በተጓዳኝ የተፈጠረው ውዝግብ የበርካቶችን ትኩረት ስቧል፡፡ የውዝግቡ አካል የነበሩት የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተዝርዝር

የምድብ 3 ጨዋታዎች የምድብ 4 ጨዋታዎችን ተከትለው ተደርገዋል፡፡ ጅማ ከነማ እና ሀላባ ከነማም ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በሳቢያን ሜዳ ሼር ኢትዮጵያን የገጠመው ጅማ ከነማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ሃይደሩስ መሃመድ ባስቆጠራትዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አድርገዋል፡፡ በ24 ክለቦች የተጀመረው ውድድርም 16 ቡድኖችን ጥሎ 8 ቡድኖችን አስቀርቷል፡፡ የምድብ 4 ጨዋታዎች ጠዋት 2፡00 ላይ ተደርገዋል፡፡ አስቀድሞ ማለፉን ካረጋገጠው ሆሳእና ከነማዝርዝር