የብሄራዊ ሊጉን ጨዋታዎች እንዲያስተናግድ ተመርጦ የነበረው ሳቢያን ሜዳ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ውድድር እንደማይካሄድበት የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ ትላንት በዚሁ ሜዳ ሊካሄዱ የነበሩት የምድብ ለ ጨዋታዎች በጣለው ከባድ ዝናብዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ተጫዋቾችን ለመመልመል ድሬዳዋ ከትመዋል፡፡ ትላንት እና ዛሬ የተደረጉትን ጨዋታዎችም ሲመለከቱ ታይተዋል፡፡ የሊጉ ክለቦች አሰልጣኞች ፣ ኃላፊዎች እና መልማዮችን ወደ ድሬዳዋ የላኩ ሲሆን አንዳንድ ክለቦችም ተጫዋቾችን ለማስፈረምዝርዝር

ትናንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታ ነገ በሚደረጉ 6 ጨዋታ ይቀጥላል፡፡ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ጨዋታዎችም ይካሄዳሉ፡፡ በምድብ 2 የሚገኙት ክለቦች ነገ በሳቢያን ሜዳ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡ ጠዋት 3፡00 ላይ ናሽናልዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ትላንት በይፋ ተጀምሯል፡፡ ትላንት በተደረገው ብቸኛ ጨዋታም የአስተናጋጇ ከተማ ክለብ የሆነው ድሬዳዋ ከነማ አርሲ ነገሌን 2-0 በማሸነፍ ውድድሩን በድል ከፍቷል፡፡ ከ2001 እስከ 2004 በፕረሚር ሊጉዝርዝር

በ2007 ብሔራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር እጣ ማውጣት ስነስርአት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ 9፡00 የጀመረው ፕሮግራምም እስከ 11፡30 ዘልቋል፡፡ በኘሮግራሙ መጀመርያ አቶ ሰሎሞን ገ/ሥላሴ የዕለቱን ስነ ሥርአት ቅደም ተከተል ካስተዋወቁ በኃላዝርዝር

የዘንድሮው የብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የሚካሄድባት ድሬዳዋ በእንግዶቿ ደምቃለች፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ በከተማው ተዘዋውራ እንደታዘበችው በከተማዋ በከተሙት 24 ክለቦች እና አጠቃላይ እንግዶች ደመቅመቅ ብላለች፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ያነጋገረቻቸው አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ቅዳሜዝርዝር