ዳንኤል መስፍን (Page 200)

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ጠዋት ተጀምረዋል፡፡ ጠዋት በተደረጉ ጨዋታዎች ሆሳእና ከነማ እና ሀላባ ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ሲሆን በከሰአቱ መርሃ ግብር ጅማ አባ ቡና ፌዴራል ፖሊስን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል፡፡ በመደበኛው 90 ደቂቃ ክፍለ ጊዜ 1-1 በተጠናቀቀው ጨዋታ ግብ በማስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት ጅማ አባ ቡናዎችዝርዝር

04፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ሀላባ ከነማ አውስኮድን 1-0 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ተቀላቅሏል፡፡ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ ከመረብ ያሳረፈው እያሱ ታምሩ በ68ኛው ደቂቃ ነው፡፡ ግብ አስቆጣሪው እያሱ የጨታዋው ኮከብ ተብሎም ተመርጧል፡፡ ከጨዋታው በኋላ የሀላባ ከነማው አሰልጣኝ ተመስገን ይልማ የደስታ እንባ እያነቡ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ፈጣሪያቸውንም አመስግነዋል፡፡ ‹‹ ከሁሉም በፊት ያረፍንበት ሆቴል አካባቢዝርዝር

በ2፡00 በተደረገው ጨዋታ ሆሳእና ከነማ ጅማ ከነማን 3-1 አሸንፏል፡፡ ትላንት በተላለፈ ውሳኔ 4 ጨዋ እና 3 ሺህ ብር ተቀጥተው የነበሩት የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ የጨዋታ ቅጣቱ ተነስቶላቸው ቡድናቸውን ቢመሩም ከመሸነፍ አልዳኑም፡፡ ግብ በማስቆጠር ቅድሚያውን የያዙት ጅማዎች ሲሆኑ አሸናፊ ይታየው በ17ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ መምራት ችለው ነበር፡፡ በ24ኛው ደቂቃ ሀብቶምዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን በጨረፍታ ለመዳሰስ ትሞክራለች ጅማ ከነማ ከ ሆሳእና ከነማ ጅማ ከነማ የምድብ 3 መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ የተቀራረበ አቋም ካላቸው ክለቦች ልቆ ወደ ሩብ ፍፃሜው ለማለፍ ሼር ኢትዮጵያ ላይ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ አስፈልጎት ነበር፡፡ ክለቡ አሰልጣኙ ፋንታዬ አባተን በቅጣት የሚያጣ በመሆኑዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወደ ሩብ ፍፃሜ ደረጃ ተሸገግሯል፡፡ በመጨረሻዎቹ የምድብ ጨዋተዎች የተከሰቱትን ውዝግቦች እና ጥያቄ የሚያስነሱ ጨዋታዎችን ተከትሎ የውድድር እነ ስነ-ስርአት ኮሚቴው የስነ ምግባር ጉድለት አሳይተዋል ፣ ከአቅም በታች ተጫውተዋል ያላቸው ላይ ቅጣት አስተላልፏል፡፡ የቅጣት በትሩ ከደረሳቸው መካከል ወደ ሩብ ፍጻሜው ያለፉት የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ ናቸው፡፡ አሰልጣኙ ከሼርዝርዝር

ዛሬ በምድብ 3 የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ ሼር ኢትዮጵያን አሸንፎ የምድቡ መሪ ሆኖ አጠናቋል፡፡ ነገር ግን ከጨዋታው በተጓዳኝ የተፈጠረው ውዝግብ የበርካቶችን ትኩረት ስቧል፡፡ የውዝግቡ አካል የነበሩት የጅማ ከነማው አሰልጣኝ ፋንታዬ አባተ ስለተፈጠረው ነገርና ሌሎች ጉዳዮች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ስለ ጨዋታው ጨዋታውን አሸንፈን የሌሎቹን ውጤት ሳንመለከት ወደ ሩብዝርዝር

የምድብ 3 ጨዋታዎች የምድብ 4 ጨዋታዎችን ተከትለው ተደርገዋል፡፡ ጅማ ከነማ እና ሀላባ ከነማም ወደ ሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በሳቢያን ሜዳ ሼር ኢትዮጵያን የገጠመው ጅማ ከነማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ሃይደሩስ መሃመድ ባስቆጠራት ግብ 1-0 አሸንፏል፡፡ ሼር ኢትዮጵያዎች ከምድቡ መሰናበታቸውን አስቀድመው ቢያረጋግጡም በዚህ ጨዋታ እስከ መጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ በሙሉ ሃይል መጫወታቸው የበርካቶችን ትኩረትዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን አድርገዋል፡፡ በ24 ክለቦች የተጀመረው ውድድርም 16 ቡድኖችን ጥሎ 8 ቡድኖችን አስቀርቷል፡፡ የምድብ 4 ጨዋታዎች ጠዋት 2፡00 ላይ ተደርገዋል፡፡ አስቀድሞ ማለፉን ካረጋገጠው ሆሳእና ከነማ በመቀጠል የተሻለ የማለፍ ተስፋ ይዞ ደቡብ ፖሊስን የገጠመው አውስኮድ 3-2 በማሸነፍ የምድቡ መሪ ሆኖ ወደ ሩብ ፍፃሜ ተቀላቅሏል፡፡ የባህርዳሩ ክለብዝርዝር

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ምድብ 2 ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ አስቀድሞ ወደ ሩብ ፍፃሜው የተቀላቀለው ጅማ አባ ቡናን ተከትሎ የሚያልፈው ቡድንም ተለይቷል፡፡ ጅማ አባ ቡና የሚጫወትበትን ሜዳ በመሳሳቱና ወደ ሜዳው ተመልሶ ጨዋታው እስኪጀመር ድረስ ሁሉም ጨዋታዎች መጀመር ከነበረባቸው ሰአት 25 ደቂ ዘግይተው መጀመራቸውም በርካቶችን ፈገግ አሰኝቷል፡፡ በመከላከያ ሜዳ በ7 ነጥብ የተሻለዝርዝር

  የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴው የየምድቦቹ ጨዋታዎች በየቀኑ በተከታታይ እንደሚደረጉ ትላንት ቢያስታውቅም አሁን ደግሞ የምድብ 3 እና 4 ጨዋታዎች እሁድ እንደሚደረጉ አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት የምድብ 4 ጨዋታዎች በተመሳሳይ 2፡00 ላይ በሶስቱ ስታድየሞች ሲደረጉ የምድ 3 ጨዋታዎች በተመሳሳይ 4፡00 ላይ ይደረጋሉ፡፡ በዚህም መሰረት:- የምድብ 3 ጨዋታዎች (ሁሉም በ2፡00 ይካሄዳሉ ) ወሎዝርዝር