ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው ከንቲባ በላኩት ደብዳቤ አረጋግጠዋል። በቀደሞ ዘመን የአፍሪካ ክለቦች ዋንጫ ጨዋታ እና ሌሎች መርሐ ግብሮችዝርዝር

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የከሰዓት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።  አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳርዝርዝር

በሀገር ውስጥ በተለያዩ ክለቦች ከተጫወተ በኋላ ባለፉት 15 ዓመታት በ3 አህጉራት በሚገኙ ክለቦች ተዟዙሮ በመጫወት ዓለምን ያካለለው ግዙፉ አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ወደ ሀገሩ የተመለሰበትን ምክንያት ይናገራል። በኢትዮጵያ ተጫዋቾች ታሪክ ለረጅምዝርዝር

በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲረታ ሐት-ትሪክ በመስራት የጨዋታው ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረው አቡበከር ናስር ስለ ሐት-ትሪኩ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ የውድድር አቀራረብ መካሄድ ከጀመረበት ከ1990ዝርዝር

ስድስተኛ ሳምንት ላይ በደረሰው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ሒደት ሰበታ ከተማ በተለያዩ ጉዳዮች ቅሬታ አለኝ ሲል ደብዳቤ አስገብቷል። ክለቡ ለሚዲያ አካላት በላከው የቅሬታ ደብዳቤ ውስጥ በዋናነት በዳኝነት በኩል በተለይ “ከኢትዮጵያዝርዝር

ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት የሚታወቁት ብርቱዉ ሰው ዓለም ንፀበ ማን ናቸው? ኢንስትራክተር ዓለም ንፀበ አባዲ ከአባታቸው አቶዝርዝር

በሳምንቱ ተጠባቂ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሸገር ደርቢ ጨዋታ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ከመጫወታቸው አስቀድሞ ሙሉዓለም መስፍን ይናገራል። ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመጣባቸው ያለፉትን ሦስት ዓመታት ወዲህ እንደርሱ በሸገር ደርቢ ጨዋታዝርዝር

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኛል። ከዚህ ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ አቡበከር ናስርን አንዳንድ ጥያቄዎች ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል። በታዳጊ እድሜው ኢትዮጵያዝርዝር

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ከጨዋታ በፊት እና በኋላ ተፈፀሙ ባላቸው ጉዳዮች ዙርያ ማብራሪያ እንዲሰጡ አወዳዳሪው አካል ጥሪ አድርጓል። ነገ ማክሰኞ ታህሳስ 27 ቀን በ07:30 የውድድር ስነ ስርዓት ኮሚቴ ጥሪዝርዝር

ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት የሚታወቁት ብርቱዉ ሰው ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በኢንተርናሽናል ዳኝነት ዘመናቸው በተለያዩዝርዝር