በ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ቶማስ ስምረቱ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ በማሸነፍ ደረጃን ካሻሻለበት ድል በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ ስለጨዋታው “የዛሬው ጨዋታ በጠበቅነው መልክ ሄዶልናል። ማግኘት የሚገባንን ነጥብ አግኝተን ደረጃችንን አሻሽለናል። ከነበረን የጨዋታ ብልጫ አንፃር ያገኘነው ግብ በራሳቸውContinue Reading

የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል ሌሎች ትኩረት የሚገባቸው ጉዳዮች በተከታዩ መልክ ተዳሰውበታል። 👉 የተሻለው ነገርግን ይበልጥ መሻሻል የሚገባው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መጫወቻ ሜዳ  በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር እስካሁን በአራት የተለያዩ ከተሞች ተደርጎ አሁን ላይ በአምስተኛዋ አዘጋጅ ከተማ በሆነችው ሀዋሳ ከተማ ጅማሮውን ካደረገ ሦስተኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ ደርሷል።  ላለመውረድ እንዲሁም ለሁለተኝነት በሚደረገው ፉክክር ወሳኝ የሆኑትንContinue Reading

በ24ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው የፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ባለውለታቸውን ያልዘነጉት ኢያሱ መርሐፅድቅ (ዶ/ር)  አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከሀዲያ ሆሳዕና አመራሮች ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ከሥራ መታገዳቸውን ተከትሎ ኃላፊነቱን የተረከቡት የእሳቸው ረዳት የነበሩት ኢያሱ መርሐፅድቅ (ዶ/ር) ቡድኑ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በታዳጊ ተጫዋቾቻቸው ድንቅ ብቃትContinue Reading

በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ጨዋታዎች የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉ትንሹ ልዑል ክብረወሰኑን በእጁ አስገብቷል  ስለዚህ ታዳጊ የተሰለቹ የአድናቆት ቃላት መደርደር የእሱን የዘንድሮ አስደናቂ ብቃት ማሳነስ እንጂ እሱን ሊገለፅ የሚችል ቃል ፈልጎ ማግኘት እጅግ ከባድ ሆኗል። ይህ ከእድሜው በብዙ ርቀት የቀደመው በሳል አጥቂ በ2009Continue Reading

የቻምፒዮኖቹ ያለመሸነፍ ጉዞ በተገታበት እንዲሁም ለሁለተኝነት እና ላለመውረድ የሚደረገው ፉክክር በርትቶ በቀጠለበት 24ኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ነክ የትኩረት ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን አካል ናቸው።  👉 የዐፄዎቹ ያለመሸነፍ ጉዞ መገታት በ2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ፋሲል ከነማዎች ከ45 ያላነሱ ደቂቃዎች በጎዶሎ የተጫዋች ቁጥር በተጫወተው ኢትዮጵያ ቡናContinue Reading

ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ አርፊጮ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ግብ ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ኢያሱ መርሐፅድቅ – ሀዲያ ሆሳዕና  ስለተከሉት ጥብቅ መከላከል  “ስለመራን ብቻ ሳይሆን ስንጀምርም ጀምሮ ተከላክለን ለማጥቃት ነበር ያሰብነው ከግቧ በኃላ ያንን ሂደት ነበር አጠናክረን የቀጠልነው።” በጨዋታው ከወጣት ተጫዋቾቹ የጠበቁትን ስለማግኘታቸው  “ባለፈውም እንዳልኩት ነውContinue Reading

የመጨረሻው ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት ያገኙ ነጥቦች ተካተውበታል። 👉 የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቦታ ፉክክር የሊጉ አሸናፊነት ክብር በይፋ ወደ ፋሲል ከነማ ማምራቱ ተረጋጥጧል። ያለፉት ሳምንታት የዐፄዎቹ ጉዞ ክብሩን መጎናፀፋቸው የማይቀር መሆኑን ያሳየ በመሆኑ የብዙሀን ትኩረት ሁለተኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫውን ቦታ ማን ይይዛል የሚለው ነበር። ሆኖም በተከታታይ ሳምንታት በተመዘገቡ ውጤቶች የሚሳተፈውንContinue Reading

ፋሲል ከነማ የሊጉ አሸናፊ መሆኑ በይፋ በተረጋገጠበት የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያው ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉የዐፄዎቹ የዓመታት ህልም ዕውን ሆኗል ፋሲል ከነማዎች ከ2011 አንስቶ ጠንካራ ቡድን በመገንባት ሲያልሙት የነበረው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ በስተመጨረሻ መዳረሻው ጎንደር ከተማ መሆኑ በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት በይፋ ተረጋግጧል። በሊጉ ከታዩ ጠንካራ ስብስቦችContinue Reading

በመጨረሻው ትኩረታችን ሌሎች መዳሰስ የሚገባቸው ነጥቦችን ያሰናዳንበት የመጨረሻውን ፅሁፋችንን እነሆ። 👉የድሬዳዋ ቆይታ ሲጠቃለል ላለፉት ስድስት የጨዋታ ሳምንታት በድሬዳዋ ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ምዕራፍ ተጠናቋል። በእስካሁኑ የሊጉ ጉዞ የተለየ መልክ በነበረው ውድድሮች ከተወሰኑ የሚጠበቁ ክፍተቶች ውጭ ውጤታማ መሰናዶ ነበር ብሎ መግለፅ ይቻላል። የከተማዋና ሞቃታማ የአየር ፀባይን ምክንያት በማድረግContinue Reading

በ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው ባህር ዳር ከተማን ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ ከተማ በእረፍት ሰአት ወደ መልበሻ ክፍል እያሰበ ስለገባው ጉዳይ “ወደ መልበሻ ክፍል ስገባ በሁለተኛው አጋማሽ የግድ አጨዋወታችንን መቀየር እንዳለብን እናContinue Reading