ዳዊት ፀሐዬ (Page 50)

አለማየሁ አባይነህ – ሲዳማ ቡና ስለ ጨዋታው “ጨዋታውን የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ ጨርሰን መውጣት ይገባን ነበር፡፡ በመጀመሪያው አጋማሽ የተሻልን ነበርን ፤ በርካታ ግቦችን ማስቆጠር ይገባን ነበር፡፡ ነገር ግን ያንን ማድረግ አልቻልንም፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ልጆቼ ተቀዛቅዘው ነበር ፤ በመልሶ ማጥቃት ነበር ለመጫወት ያሰብነው፡፡ ነገርግን ጥቂት እድሎችን ነበር መፍጠር የቻልነው፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ከመስመርዝርዝር

ጸጋዬ ኪዳነማርያም – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስለ ጨዋታው “ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን ከሜዳ ውጪ ተሸንፈን ነበር የውድድር ዘመኑን የጀመርነው፡፡  ከዛ በኃላ በነበሩን ጨዋታዎች ቡድናችንን አሻሽለን ለመቅረብ ሞክረን ሁለት ጨዋታዎችን በተከታታይ አሸነፈን ነበር፡፡ ከዛ በኃላ ቋሚ ተጫዋቾቻችን በጉዳት እና በግል ችግር የተነሳ ከድሬዳዋው ጨዋታ ጀምሮ እስካሁን አልገቡም ነበር፡፡ ነገርግን በዛሬው ጨዋታ ሁለቱንዝርዝር

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ አዲስ አበባ ያቀናው ሲዳማ ቡና ከተከከታይ ነጥብ መጣሎች በኃላ አዲስ አበባ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ዳግም ወደ አሸነፊነት ተመልሷል፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃዎች ሁለቱም ቡድኖች በመሀል ሜዳ ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴን ያደረጉ ሲሆን በመጀመርያው አጋማሽ ሲዳማ ቡናዎች ወደፊት ቶሎ ቶሎ በመድረስ በርከት ያሉ የግብ ሙከራዎችን ማድረግ ችለዋል፡፡ዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሃግብር ሊጉን በ21 ነጥብ በመምራት ላይ የሚገኘው አዳማ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡ 9፡00 እንዲጀመር ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የቅድመ ሆስፒታል የጤና አገልግሎት የሚሰጠው የጠብታ አንቡላስ እና የጤና ባለሙያዎቹ በወቅቱ በሜዳው ባለመገኘታቸው በጨዋታው ኮሚሽነር ትእዛዝ መሠረትዝርዝር

ገዛኸኝ ከተማ- ኢትዮጵያ ቡና “የጨዋታው እንቅስቃሴ ጥሩ ነበር፤ ሁለታችንም ጥሩ ተጫውተናል። ባሳለፍነው ሳምንት ነጥብ በመጣላችን የተነሳ ጫና ውስጥ ሆነን ነበር የተጫወትነው፡፡ ከዛ ጫና ለመውጣት ይህ ውጤት ያስፈልገን ነበር ያም ተሳክቶልናል፡፡”   የተከላካይ መስመር ስህተት “እየተስናገዱብን ኳሉ ኳሶች ላይ በመመስረት ስራዎችን ለመስራት እየሞከርን ነው፡፡ ከዚህ ቀደም አይታችሁ ከነበረ በርካታ የግብ እድሎችንዝርዝር

ጳውሎስ ፀጋዬ – አርባምንጭ ከተማ ስለ ጨዋታው ” የዛሬው ጨዋታ እንዳያችሁት ጥሩ ነበር ፤ ከጨዋታው የምንፈልገውን ነገር አግኝተናል፡፡” “ባሳለፍነው ሳምንት ከሜዳችን ውጪ ወደ ድሬዳዋ ተጉዘን በተመሳሳይ ሶስት ነጥብ ይዘን ተመልሰናል፤ ዛሬም ሶስት ነጥብ ይዘን ወጥተናል፡፡  አሁን ላይ ሆነን ከዚህ ቀደም የነበሩብንን ችግሮች አስወግደን እንዳያችሁት ጥሩ መግባባት ላይ ደርሰናል፡፡ ነገር ግንዝርዝር

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኝ ኒቦሳ ቪሴቪችን ያሰናበቱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በሜዳቸው እና በደጋፊዎቻቸው ታግዘው ሀዋሳ ከተማን 2-1 ማሸነፍ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል፡፡ በቀድሞው ምክትል አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ እና እድሉ ደረጀ እየተመሩ ወደ ሜዳ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች ባሳለፍነው አርብ በወልዲያ ከተሸነፈው ቡድን የተጫዋቾች እና የጨዋታ አቀራረብ ለውጦች አድርገው ነበር ጨዋታውንዝርዝር

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ላይ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መከላከያ ከ6 ጨዋታዎች በኃላ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃዎች በፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ መድረስ የቻሉት መከላከያዎች ነበሩ፡፡ በዚህም የጨዋታውን የመጀመሪያ ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ ለማድረግ 5 ያክል ደቂቃዎች ብቻ አስፈልጓቸዋል፡፡ በ5ኛው ደቂቃ ሚካኤል ደስታ ከመሀል ያሳለፈለትንዝርዝር

በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ በቀላሉ 3-0 በማሸነፍ መሪዎቹን ተጠግቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ባሳለፍነው እሁድ በሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና 1-0 ከተሸነፈው ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ከሀገሩ ዮጋንዳ ጋር በዱባይ የሚገኘው ሮበርት ኦዶንካራን በፍሬው ጌትነት ፣ ተከላካይ መስመር ላይ ምንተስኖት አዳነን ወደ ቀድሞው የአማካይ ተከላካይነት ሚናው መልሰው በምትኩዝርዝር

9ኛ ሳምንቱን በያዘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ 9፡00 በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከአናት የተቀመጠው ኤሌክትሪክን አስተናግዶ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ አዳማዎች ሊጉን የሚመሩበትን እድል በመጨረሻ ሰአት ባባከኑት የፍፁም ቅጣት ምት ምክንያት ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል፡፡ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ሁለቱም ቡድኖች ወደ መስመር ባደላ መልኩ በረጃጅሙ በሚጣሉ ኳሶች የግብ እድልን ለመፍጠር ሲጥሩዝርዝር