የጨዋታ ሪፓርት | አርባምንጭ ከተማ መከላከያን ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ላይ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መከላከያ ከ6 ጨዋታዎች በኃላ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃዎች በፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ ቶሎ...

የጨዋታ ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከመሪዎቹ ጋር ያላቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ድል አስመዝግበዋል

በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ በቀላሉ 3-0 በማሸነፍ መሪዎቹን ተጠግቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ባሳለፍነው እሁድ በሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና 1-0 ከተሸነፈው ቡድን...

የጨዋታ ሪፖርት | አዳማ የሊጉን መሪነት ሊጨብጥበት የሚችልበትን ወርቃማ እድል አምክኗል

9ኛ ሳምንቱን በያዘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ 9፡00 በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከአናት የተቀመጠው ኤሌክትሪክን አስተናግዶ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ አዳማዎች ሊጉን...

የጨዋታ ሪፓርት | የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ የበላይነት ተጠናቋል 

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሃግብር ታላቁ የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና በኢኮ ፌቨር ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን በመርታት የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ሙሉ ሶስት ነጥብ ማስመዝገብ...

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አስተናግዶ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ በ10፡00 ሰአት የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

የጨዋታ ሪፓርት | መከላከያ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር መከላከያ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ከመመራት ተነስቶ 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ ጎራ ለጊዜውም ቢሆን ተቀላቅሏል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተጀመረው...

” በቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ነጥብ መጣል ተቀባይነት እንደሌለው አውቃለሁ ” ማርት ኑይ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሶስት ሳምንታት ምንም ግብ ሳያስተናግድ ተጋጣሚዎቹ መረብ ላይ ስምንት ግቦችን አስቆጥረው በድንቅ ሁኔታ ሊጉን የጀመሩት ፈረሰኞቹ በአራተኛው ሳምንት በፋሲል ከተማ ጎንደር...

የጨዋታ ሪፓርት | አዳማ ወደ ሰንጠረዡ አናት ከፍ ያለበትን ድል አስመዝግቧል 

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታዲየም ወልዲያ ያስተናገደው አዳማ ከተማ በሲሳይ ቶሊ ብቸኛ ግብ 1-0 በማሸነፍ ነጥቡን ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኩል አድርሷል፡፡...

አዳማ ከተማ ከ ወልድያ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

አዳማ ከተማ1-0ወልድያ 6' ሲሳይ ቶሊ ተጠናቀቀ!! ጨዋታው በአዳማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ 90+3' ብሩክ ቃልቦሬ የሞከረው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቷል 90' ተጨማሪ አራት ደቂቃ ተጨምሯል 90' ፋሲካ...

error: Content is protected !!