Soccer Ethiopia

Archives

ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት (…ካለፈው የቀጠለ)

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡          ጸሃፊ – ማክስ ቤርማን ትርጉም – ደስታ ታደሰ               […]

የግል አስተያየት | የአሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ግላዊ መስተጋብር

በሃገራችን እግርኳስ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾችን ግላዊ ግንኙነት በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚሰነዘር የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ተጫዋቾችን አትቅረብ፤ ይንቁሃል!” የሚል፡፡ እነዚህ ወገኖች ይህንን “ምክር” ደጋግመው ሲናገሩት ይደመጣል፡፡ እርግጥ ነው ቅርበቱ ገደቡን ያለፈ፣ ሙያዊ ሥነ ምግባርን ያልጠበቀ፣ ስፖርታዊ ኃላፊነትን ያላማከለ፣… ከሆነ ማስናቁ አይቀሬ ነው፡፡ በአሰልጣኞችና በተጫዋቾች መካከል አግባብነት ያለው፣ የመከባበር ወሰኑን ያላለፈና ውጤት ተኮር የሆነ ግንኙነት መገንባቱ የተጫዋቾቹን ሁለንተናዊ […]

ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡          ጸሃፊ – ማክስ ቤርማን ትርጉም – ደስታ ታደሰ ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ተጋጣሚ ቡድንን በጥልቀት […]

ሶከር ታክቲክ | “በጥልቀት የሚከላከል ቡድን”ን ለመገዳደር…

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡ ጸሃፊ– ጄክ አስካም ትርጉም– ደስታ ታደሰ አንድ ቡድን ወደ ራሱ የግብ ክልል እጅጉን ተጠግቶ በጥልቀት ሲከላከል የቡድኑ አብዛኞቹ ተጫዋቾች […]

የግል አስተያየት | የታዳጊዎች ውድድር ፋይዳ

በታዳጊዎች ሥልጠና ሒደት የረጅም ጊዜ እድገት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንደኛው የውድድር ጨዋታዎች ናቸው፡፡ ታዳጊ ተጫዋቾች በውድድር ጨዋታዎች የሚያገኙት ልምድ ለቀጣይ እድገታቸው ከፍተኛ አበርክቶት አለው፡፡ ተጫዋቾች በልምምድ ብቻ ሳይሆን በውድድርም ጭምር እንደሚጎለብቱ አስቀድመው የተረዱት በእግርኳስ እድገት ማማ ላይ የደረሱት ሃገራት ለስልጠና ብቻ ሳይሆን ለውድድር ጨዋታዎችም ተገቢውን ትኩረት በመስጠት፣ ስልታዊ እቅድ በማዘጋጀት፣ ታዳጊዎቹ ከለጋ […]

ሶከር ታክቲክ | በጥልቀት መከላከል (Low Block)

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡ ጸሃፊ- ጄክ አስካም ትርጉም- ደስታ ታደሰ በጥልቀት መከላከል (Low block) ማለት  አንድ ቡድን በሜዳው ቁመት እጅጉን ወደ ኋላ በማፈግፈግ ተጋጣሚ […]

የግል አስተያየት | ተግባራዊ ሥራ ላይ ቢተኮር…

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በዚሁ ዓምድ ሥር “ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ” በሚል ርዕስ አስተያየቴን አስፍሬ ነበር፡፡ ይህንን ግላዊ ዕይታዬን ተንተርሰው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የሥነ-ልቦና እና የእግርኳስ መምህር የሆኑት አቶ ሳሙኤል ስለሺ ሃሳባቸውን ገልጸዋል፡፡ እኚህ ባለሞያ የጀማሪ ኢንስትራክተርነት ስልጠና በወሰድኩበት ጊዜ የሥነ-ልቦና ትምህርትን ግሩም በሆነ መንገድ አስተምረውኛል፡፡ በግል የኢትዮጵያን እግርኳስ በአዎንታዊ መልኩ የመቀየር እምቅ አቅም አላቸው ብዬ […]

ሶከር ታክቲክ | Half-Spaces…

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡ ጸሃፊ– ጄክ አስካም ትርጉም– ደስታ ታደሰ “Half space” የሚለው ስያሜ የእግርኳስን ታክቲካዊ ንድፈ-ሐሳቦች ጠልቀው የተረዱ ጥቂት ባለሞያዎች ብቻ የፈጠሩት የተለየ […]

አስተያየት | ወጣት አሰልጣኞች እና መዳረሻችን

የአስኮ እግርኳስ ፕሮጀክት አምና-በ2012 ከተመሰረተ ሃያኛ ዓመቱን አስቆጥሯል፡፡ መቼም ለአሰልጣኞቹ የሥልጠናው ጉዞ አታካችነት አያጠያይቅም፡፡ የባለሙያው አካልና አዕምሮ ይዝላል፤ አድካሚነቱ ስለሚበዛ ትዕግስትን ይፈታተናል፡፡ የታዳጊዎቹን ያልተገራና አስቸጋሪ ባሕርይ ማረቅ በራሱ ከባድ ኃላፊነት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ የፕሮጀክቱ አሰልጣኞች ቡድን አባል መሆን ከሚሰጠው ሙያዊ እርካታ ይልቅ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽዕኖ ይበልጣል፡፡ በእንዲህ አይነቱ ሥራ መሰማራት ከፍተኛ ጽናት ይጠይቃል፡፡ በሜዳ ችግር፣ […]

ሶከር ታክቲክ | የ”ሦስተኛው ተጫዋች” ታክቲካዊ አጠቃቀም

ጸሀፊ፦ ቶቢያስ ኻን ትርጉም፦ ደስታ ታደሰ … ካለፈው ሳምንት የቀጠለ “የሦስተኛው ተጫዋች” ስትራቴጂያዊ አጠቃቀም ንድፈ-ሐሳብን በተቀናጀ መልኩ በተግባር ለማዋል በቅድመ-ሁኔታ ደረጃ ሊተኮርባቸው የሚገቡ መስፈርቶች ይኖራሉ፡፡ ይህን ለመከወን በጎነ-ሶሥት ምስል (Triangle) እና በተዛነፈ ጎነ-አራት ምስል (Diamond) የሚወከሉ ተለዋዋጭ የተጫዋቾች እንቅስቃሴያዊ አቋቋሞች (Positions) ወሳኝ ሚና አላቸው፡፡ እንደሚታወቀው እነዚህ ምስሎች ብዙ የመቀባበያ አማራጭ መስመሮችን መፍጠር ስለሚያስችሉ ተከታታይ ቅብብሎችን […]

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል።

ዘርፍ

ማኅደር

top