በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ ሁለት ተቀራራቢ ነጥብ ያላቸው ቡድኖች የሚያገናኘው ይህ ጨዋታ ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች አንዱ ነው ፤ ስለዚህ ጨዋታ ያዘጋጀናቸው አጫጭር መረጃዎችም እንደሚከትለው አዘጋጅተነዋል። ወልቂጤ ከነማን ሦስት ለሁለት ካሸነፉ በኋላ በቀሩት አራት የሊግ ጨዋታዎችRead More →

26ኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ ሲጀምር የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ለገጣፎ ለገዳዲ ከ አዳማ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ይልቅ ደረጃውን ለማሻሻል እና ከመጨረሻ ሳምንታት ትንቅንቆች ለመራቅ ተጨማሪ ነጥቦችን ለሚፈልገው አዳማ ከተማ ትርጉም የሚኖረው ይህ ጨዋታ 09:00 ላይ ይጀምራል። በመጣበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ከጊዜRead More →

በMLS ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ማረን ኃይለስላሴ እና ቤተ እስራኤላዊው ስንታየው ሳላሊች ግብ አስቆጥረዋል። 👉 ማረን ኃይለስላሴ በምርጥ ብቃት ይገኛል በጥር ወር በውሰት ውል የአሜሪካው ቺካጎ ፋየር ተቀላቅሎ ምርጥ ብቃት በማሳየት የሚገኘው ማረን ኃይለስላሴ ቡድኑ ከአትላንታ ዩናይትድ ጋር አቻ በተለያየበት ጨዋታ አንድ ጎል ስያስቆጥር ጆርጅዮ ኮትስያስ ባለቀ ሰዓት ላስቆጠራት ወሳኝRead More →

ከሁለተኛው ቡድን ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የሊግ ዋንጫን ያነሳው ቤተ እስራኤላዊ አዲስ ሹመት አግኝቷል። በእስራኤል ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ወጣቱ እና የመጀመርያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ መሳይ ደጉ በሠላሳ ሰባት ዓመቱ የእስራኤሉን ታላቅ ክለብ ማካቢ ሀይፋ ለማሰልጠን ተስማምቷል። በአዲስ አበባ ከተማ የካቲት 15 ቀን 1986 የተወለደው ይህ ወጣት አሰልጣኝ በ1990 በኦፕሬሽን ሰለሞንRead More →

ማራኪ ፉክክር የታየበት እና ሀዋሳ ከተማዎች ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ካስተናገደ ቡድን በረከት ወልዴ እና አቤል ያለውን በሀይደር ሸረፋ እና ቸርነት ጉግሳ ተክተው ገብተዋል። ኃይቆቹ በበኩላቸው ከሀድያ ሆሳዕና ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ ዳንኤል ደርቤ ፣ ሰለሞን ወዴሳ ፣ በቃሉ ገነነ ፣Read More →

ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ ከተሸነፈው ስብስብ በሽር ደሊል ፣ በረከት ተሰማ እና ሱራፌል ዐወልን በኮፊ ሜንሳህ ፣ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ እና ኤልያስ አታሮ ለውጠው ጨዋታውን ጀምረዋል። ዐፄዎቹ በበኩላቸው ከአርባምንጭ ከተጫወተው ቀዳሚ አሰላለፍ ሽመክት ጉግሳ ፣ ታፈሰ ሰለሞን እና ሀብታሙRead More →

ደካማ እንቅስቃሴ እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ግብ ተፈፅሟል። አዞዎቹ ባለፈው ሳምንት ከፋሲል ከነማ ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ ወርቅይታደስ አበበ ፣ አበበ ጥላሁን እና ኤሪክ ካፓይቶን በአካሉ አትሞ ፣ ቡታቃ ሸመና እና አህመድ ሁሴን ለውጠው ጨዋታውን ጀምረዋል። የጦና ንቦች በበኩላቸው ከአዳማ ከተማ ጋርRead More →

ጌታነህ ከበደ ደምቆ ባመሸበት ጨዋታ ወልቂጤዎች ከሁለት ለባዶ መመራት ተነስተው ለገጣፎን አሸንፈዋል። ወልቂጤዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ከገጠመው ቋሚ 11 ፍፁም ግርማን ብቻ በአዲስዓለም ተስፋዬ ተክተው ሲጀምሩ ፤ ለገጣፎዎች በተመሳሳይ ሽንፈት ከገጠመው ስብስብ ሚክያስ ዶጂ ፣ ያሬድ ሀሰን ፣ ኤልያስ አታሮ ፣ ጋብሬል አሕመድ እና ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስን በበሽር ደሊል ፣ አስናቀRead More →

ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ መድኖች ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ጨዋታ ሲገቡ ሲዳማ ቡናዎችም ሀዋሳን ካሸነፈው ስብስብ አማኑኤል እንዳለ እና ቡልቻ ሹራ በደግፌ አለሙ እና ፍሊፕ አጄህ ተክተው ጨዋታው ጀምረዋል። የሲዳማ ቡናRead More →

የሱራፌል ጌታቸው እና ቢንያም ጌታቸው የመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች ብርቱካናማዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጠዋል። ብርቱካናማዎቹ ባለፈው ጨዋታ ከተጠቀሙበት ቀዳሚ ስብስብ ፍሬው ጌታሁን ፣ ያሲን ጀማል ፣ አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ፣ ዳዊት እስቲፋኖስ እና ሙህዲን ሙሳን ፤ በዳንኤል ተሾመ ፣ መሐመድ አብዱለጢፍ ፣ አቤል አሰበ ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ቢንያም ጌታቸው ተክተው ጨዋታውን ጀምረዋል።Read More →