ሪፖርት| ፍሊፕ አጄህ ለተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማን አሸናፊ አድርጓል
ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ መድኖች ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ጨዋታ ሲገቡ ሲዳማ ቡናዎችም ሀዋሳን ካሸነፈው ስብስብ አማኑኤል እንዳለ እና ቡልቻ ሹራ በደግፌ አለሙ እና ፍሊፕ አጄህ ተክተው ጨዋታው ጀምረዋል። የሲዳማ ቡናRead More →