ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ ሰማያዊ ለባሾቹ በጌታነህ ከበደ እና አለምአንተ ካሳ ጎሎች አማካይነት ከሁለት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ ባለፈው ሳምንት ከጨዋታ በፊት በወልድያ እና በመቐለ ከተማ ደጋፊዎች መሀከል በተነሳው ግጭትRead More →