ለፋሲል ከነማ ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ፋሲል ከነማ ዘመናዊ የዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ…

የሴካፋ የምድብ ድልድል ወጥቷል

ዘጠኝ ሀገራት በሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድር ላይ የምድብ ድልድሉ ወጥቷል። ከደቂቃዎች በፊት በበይነ-መረብ በወጣው የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር…

የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዝመዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ግዙፉ አጥቂ ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ፋሲል ከነማዎች ናይጄሪያዊውን አጥቂ የግላቸው…

አስቻለው ታመነ ቻምፒዮኖቹን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

የአሠልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ዐፄዎቹ የመሐል ተከላካይ ለማስፈረም የመጨረሻ ደረጃ ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ በይፋ አስፈርሟል

ተክለማርያም ሻንቆን ያጣው ኢትዮጵያ ቡና በምትኩ ተጫዋች በይፋ አስፈርሟል። ክለቡን የተቀላቀለው ተጫዋች የግብ ዘቡ በረከት አማረ…

የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ይደረጋል

ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ ከሰዓት ይከናወናል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢንስትራክተሮች ወደ ቢሾፍቱ አምርተዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወንድ እና ሴት የካፍ ኢንስትራክተሮች ለአምስት ቀን ቆይታ ከነገ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ ሊከትሙ…

ዋልያው አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩም ጥሪ በማድረግ ባህርዳር ደርሷል

የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…

አሥራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይቀጥላል?

በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት ያሳየው አሥራት ቱንጆ ከቡናማዎቹ ጋር የመቀጠል እና አለመቀጠሉ ጉዳይ እየለየ መጥቷል።…