ፈረሰኞቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

ከበርካታ ተጫዋቾች ዝውውር ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ…

የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች ከዝውውር በፊት የሚያደርጉት የጤና ምርመራ ይዘት ምን ይመስላል?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ትናንት በተከፈተው የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር የገለፀውን የተጫዋቾች የጤና ምርመራ…

ሩዋንዳ ከሴካፋ ውድድር ራሷን አገለለች

ሐምሌ 10 በባህር ዳር በሚጀምረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር እንደሚሳተፉ ከሚጠበቁ ሀገራት አንዷ የነበረችው ሩዋንዳ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ለሦስት ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

በግል ምክንያታቸው ከብሔራዊ ቡድኑ የተገለሉትን ሁለት እንዲሁም በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ የወጡትን ሦስት ተጫዋቾች ለመተካት አሠልጣኝ ውበቱ…

ንግድ ባንክ በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን አውቋል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን ቀንሷል

በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በልዩ ምክንያት ቀንሷል። ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ውድድር ላይ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት አዲስ ተጫዋቾችን የግሉ ማድረጉ…

የክረምት የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይከፈታል

ነገ የሚከፈተውን የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በተመለከተ የፊፋ የቲ ኤም ኤስ ማኔጀር እና የፊፋ ኮንታክት ባለሙያ የሆኑት…

የሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂን የገደለው ተከሳሽ በፍርድ ቤት ውሳኔ ተላልፎበታል

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማን እያገለገለ የነበረውን ግብ ጠባቂ ህይወት ቀጥፏል የተባለው…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-3 ወልቂጤ ከተማ

በወልቂጤ ከተማ ሦሰት ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው –…