አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ጅማ አባጅፋር

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው የአራተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ ተዘጋጅተዋል። በአዳማ ከተማ ከደረሰባቸው ሽንፈት በኢትዮ…

ዋልያው ልምምድ መሥራቱን ቀጥሏል

በሀገራችን በሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን አጠናክሮ መስራት ቀጥሏል።…

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ድልድል የሚወጣበት ቀን ታውቋል

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ስምንት ክለቦችን በማሳተፍ የሚደረገው የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል የሚወጣበት ቀን…

ደጉ ደበበ እግርኳስ መጫወት በቃኝ ብሏል?

በኢትዮጵያ እግርኳስ ትልቅ ስም ያለው የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደጉ ደበበ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት በተጠናቀቀው የዘንድሮ የቤትኪንግ…

ሴካፋ 2021 | ተጋባዧ ሀገር በውድድሩ እንደማትሳተፍ ተረጋግጧል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ ከቀጠናው ሀገራት በተጨማሪ በተጋባዥነት እንደምትሳተፍ የገለፀችው ሀገር ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ጨዋታዎች የነገ ውሎ

ነገ የሚደረጉት የሦስተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014…

የጣና ሞገዶቹ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር አይቀጥሉም

ከቀናት በፊት ከአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት የተለያየው ባህር ዳር ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል እንደማያድስ አስታውቋል።…

ሴካፋ 2021 | ደቡብ ሱዳን ተጫዋቾቿን ጠርታለች

ሐምሌ 10 በባህር ዳር ስታዲየም የሚጀምረው የሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ…

በስፖርት ጋዜጠኝነት ከ25 ዓመታት በላይ ያገለገለው ጋዜጠኛ ሊመሰገን ነው

በኢትዮጵያ ስፖርት ላይ ለሩብ ምዕተ ዓመት ለሰራው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ የምስጋና እና የእውቅና አሠጣጥ ዝግጅት ሊከናወን…

ዋልያው ወደ ልምምድ ተመልሷል

ለሁለት ቀን እረፍት የተሰጠው የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ ስብስብ በዛሬው ዕለት ወደ ልምምድ ተመልሷል። በሀገራችን ኢትዮጵያ ለአምስተኛ…